የእለት ዜና
መዝገብ

Author: እሌኒ ግዛቸው

ሱስና ሱሰኝነት

ቸርነት አዱኛ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ ነው። የገቢ ምንጩ የቀን ሥራ ሲሆን፣ በሥራ ቦታ ከተዋወቃት የአሁኑ ባለቤቱ ጋር አንድ ወንድ ልጅ አፍርተው ነበር። ከአምስት ዓመታት ገደማ በፊት ግን ያላሰቡት ክስተት ገጠማቸው። የ16 ዓመት እድሜ ላይ የነበረው የመጀመሪያና ብቸኛ ልጃቸው በድንገት…

የዕንቁጣጣሽ በዓል ሥዕል እና ልጅነት

የልጅነት ጊዜ ውብና በርካታ ትዝታወች የሞላበት ነው። በአንድ አካባቢ የሚኖሩ አንዳንዴም ከሌላ አካባቢ የሚመጡ ሕፃናት በጋራ እየተጫወቱ ውብ እና የማይረሳ የልጅነት ጊዜን ያሳልፉሉ። እንዳንድ ሰዎች ስለ ልጅነት ያሳለፉት ጊዜአቸውን ሲያወሩ፣ “ምነው ተመልሶ ቢመጣ፤ ልጅነትማ ገነት ነበር ምንም እንከን የሌለበት” የሚሉ…

የመጥፋት አደጋ ከተጋረጠባቸው 28 የቁንድዶ ፈረሶች ዝርያ ውስጥ ሦስቱ መሞታቸው ተነገረ

የመጥፋት አደጋ የተጋረጠባቸው በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን ከሚገኙ 28 የቁንድዶ ፈረስ ዝርያዎች መካከል ሦስት ፈረሶች የአየር ንብረት ለውጥ ባስከተለው ከባድ ቅዝቃዜ ምክንያት መሞታቸው ተገለጸ። በኢትዮጵያ ካሉ ስምንት የፈረስ ዝርያዎች መካከል የመጥፋት አደጋ የተጋረጠበት የቁንዱዶ የፈረስ ዝርያ አንዱ ሲሆን፣ የአየር ንብረት ለውጥ…

ጦርነቱ ያስከተለው ተጽዕኖ

ሚኪያስ ከተማ ይባላል። የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ የህግ ባለሙያ ነው። አንድ ሀገር ጦርነት ውስጥ በምትሆንበት ወቅት የተለያዩ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ስነልቦናዊ ቀውሶች በማህበረሰቡ ላይ እንደሚያስከትል ይናገራል። በሀገር ሰላም ሲጠፋ ለሰዎች ህይወት መጥፋት ፣ ለአካል ጉዳት እንዲሁም ለንብረት መውደም እና ከመኖሪያ…

የፌዴራል ባለበጀት መሥሪያ ቤቶች የ2014 የግዥ ዕቅዳቸውን ለሕዝብ ይፋ እንዲያደርጉ ተጠየቀ

የፌዴራል ባለበጀት መሥሪያ ቤቶች የ2014 ዓመታዊ የግዥ ዕቅዳቸው በኤሌክትሮኒክ (ኢ-ጂፒ ሲስተም) አስከ ነሐሴ 30/2013 ለሕዝብ እንዲያሳውቁ የመንግሥት ግዥ እና ንብረት አሥተዳደር ኤጀንሲ ማሳሰቢያ ሰጠ። የኤጀንሲው የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ሰጠኝ ገላን፣ የፌደራል ባለበጀት መሥሪያ ቤቶች በሙሉ ከወረቀት ነጻ የሆነ ግዢ ሥርዓት…

የቲያትር ቤቶች መነቃቃት

ብርሃኑ ተስፉማርያም ይባላል። የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ የሆነ በንግድ ሥራ ላይ የሚተዳደር ወጣት ነው። የሥራው ሁኔታ ዕረፍት እንደማይሰጠው እና ብዙ ጊዜውን በሥራ ላይ እንደሚያሳልፍ ያስረዳል። ብርሃኑ በሚኖረው አጭር ጊዜ የተለያዩ ቦታዎች በመሄድ እራሱን ለማዝናናት እንደሚሞክር ለአዲስ ማለዳ ተናግሯል። በዕረፍት ጊዜው…

ለአውቶብሶች ብቻ በተዘጋጀው መስመር ሲጠቀሙ የተገኙ ዘጠኝ ሺሕ ተሽከርካሪዎች መቀጣታቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ ከተማ በተለይ በሥራ መግቢያና መውጫ ሰዓት ያለውን የትራፊክ መጨናነቅ ለመቀነስ በሚል የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪዎች እንዲጓጓዙበት ተብሎ ለሌሎች የተከለከለን መስመር የተጠቀሙ ዘጠኝ ሺሕ ተሽከርካሪዎች መቀጣታቸው ተገለጸ:: የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንሰፖርት ቢሮ ያዘጋጀው መመርያ ለሕዝብ ማመላለሻ(አውቶቢስ) ተሽከርካሪዎች ብቻ ተብሎ…

የ45 ዩኒቨርሲቲዎች የመሠረተ ልማት ግንባታ በባለድርሻ አካላት አለመናበብ መዘግየቱ ተገለጸ

በ92 ቢሊዮን ብር በጀት የሚገነቡ የ45 ዩኒቨርሲቲዎች የመሠረተ ልማት ግንባታዎች፣ ባለድርሻ አካላት ተናበው ሥራቸውን ባለመሥራታቸው የተነሳ በታቀደው የጊዜ ገደብ መጠናቀቅ እንዳልቻሉ ተገለጸ። በመንግስት 92 ቢሊዮን ብር በጀት ተመድቦ በ45 ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ውስጥ የመሠረተ ልማት ግንባት የተጀመረ ቢሆንም፣ በግንባታ ገንቢዎቹ፣…

በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል የጸጥታ ችግር በፈጠረው ስጋት የዋጋ ግሽበት መባባሱ ተገለጸ

የዋግ ግሽበቱ ቀድሞ ከነበረበት በዕጥፍ ጨምሯል ተብሏል በቤንሻንጉል፣አሶሳ ዞን፣ ቡሊጊ ሊጉ ወረዳ ዳለቲ እና አጎራባች ቀበሌዎች ላይ የጸጥታ ችግር በፈጠረው ስጋት ምክንያት የዋጋ ግሽበት መባባሱን የአከባቢው ነዋሪዎች አስታውቀዋል። በክልሉ በተደጋጋሚ በሚፈጥረው የጸጥታ ችግር ስጋት ምክንያት ከዚህ ቀደም ከተለያዩ ቦታዎች ወደ…

በቤንሻንጉል ክልል በደረሰ ጥቃት 25 ሺሕ የሚጠጉ ሰዎች መፈናቀላቸው ተገለፀ

በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል አሶሳ ዞን ቡሊጊ ሊጉ ወረዳ ዎንቂ፣ ቦቃ፣ ውርሲቱ በተባሉ 3 ቀበሌዎች ላይ ታጣቂ ኃይል ባደረሰው ጥቃት 25 ሺሕ የሚደርሱ ዜጎች መፈናቀላቸውን የአከባቢው ነዋሪዎች ለአዲስ ማለዳ ገልጸዋል። በክልሉ ታጥቆ የሚንቀሳቀሰው ኃይል በወረዳው ጥቃት መፈጸሙን ተከትሎ ለጊዜው ቁጥራቸው ያልታወቀ…

ቡናን ከአርሶ አደሮች ተቀብለውና ዕሴት ጨምረው ለውጭ ገበያ ለማቅረብ ኩባንያዎች መዘጋጀታቸው ተገለጸ

በኢትዮጵያ በተለያዩ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ያሉ ኩባንያዎች፣ ቡናን ከአርሶ አደሮች በቀጥታ ተቀብለውና ዕሴት ጨምረው ወደ ውጭ ገበያ ለማቅረብ መዘጋጀታቸው ተነገረ። በኢንዱስትሪ ፓርክ ያሉ ኩባንያዎች ዕሴት ጨምረው ቡና ወደ ውጭ ገበያ ለመላክ መዘጋጀታቸው ከዚህ ቀደም የነበረውን የቡና የውጭ ንግድ እንደሚያሳድግ የቡናና ሻይ…

የተዳከመ የሚመስለው የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ

ዲፕሎማሲ የአንድ አገር መንግሥት ከሌላው የዓለም አገራት ጋር የሚያደርገው ግንኙነትን የሚመሩ ሰፋ ያሉ ግቦችን እና ስትራቴጂዎችን የሚወክል የውጭ ፖሊሲ እና ዓለም ዐቀፋዊ አስተዳደር ዋና መሳሪያ ነው። ኢትዮጵያ በዲፕሎማሲው ዘርፍ ከሌሎች ዓለም አገራት ጋር የሚኖራትን ግንኙነት ማጠናከር እንዳለባት የዘርፉ ባለሙዎች ብዙ…

በአዲስ አበባ ለመንገድ ግንባታ የተቆፈሩ ቦታዎች ሕብረተሰቡ ላይ ችግር እየፈጠሩ መሆናቸው ተገለጸ

በአዲስ አበባ ከተማ ለመንገድ ግንባታ ተብሎ የተቆፈሩ ቦታዎች በተያዘላቸው ጊዜ ባለመጠናቀቃቸው ሕብረተሰቡ ላይ ችግር እየፈጠሩ መሆናቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ ለአዲስ ማለዳ አስታወቀ። መንገዶች ለግንባታ ተቆፍረው በተያዘላቸው የጊዜ ገደብ ተጠናቀው አገልግሎት መስጠት ባለመጀመራቸው ምክንያት ሕብረተሰቡ ላይ ከፍተኛ ጉዳት…

የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ባልተፈቀደላቸው የደረጃ ስያሜ የሰጡትን የትምህርት ማስረጃ እንዲያስተካክሉ ትዕዛዝ ተሰጠ

ለራሳቸው ያልተፈቀደ የደረጃ ስያሜ የሰጡ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት፣ ከዚህ ቀደም ባስመረቋቸው ተማሪዎች ማስረጃ ላይ ያለውን የተቋማቱን የደረጃ ስያሜ እንዲያስተካክሉ የከፍተኛ ትምህርት ጥራትና አግባብነት ኤጀንሲ አሳሰበ። ፈቃድ የሌለው የደረጃ ስያሜ የሰጡና በመገልገል ላይ ያሉ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መኖራውቸን ኤጀንሲው…

የትራንስፖርት ሕጎችን የተላለፉ 96 ሺሕ የሚደርሱ ተሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ

እርምጃ ከተወሰደባቸው ተሽከርካሪዎች 32 ሚሊዮን ብር ተሰብስቧል የሕዝብ ትራንስፖርት መመሪያዎችን በመተላለፍ ከታሪፍ በላይ በማስከፈልና አቆራርጦ ከመጫን ጋር በተያያዘ በዘንድሮው የ2013 በጀት ዓመት 96 ሺሕ የሚደርሱ ተሸከርካሪዎች ላይ እርምጃ መወሰዱን የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ለአዲስ ማለዳ አስታውቋል። ቢሮው በ10 ቅርንጫፎች በሕግ…

ክረምት የፈተነው የቀን ሥራ

መኮንን አንዳርጋቸው ይባላሉ። የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ ሲሆኑ፣ ባለትዳርና የሶስት ልጆች አባት ናቸው። ባለቤታቸው የቤት እመቤት ስለሆኑ ብቻቸውን ለመሥራት መገደዳቸውን ይናገራሉ። በወቅቱ ባጋጠማቸው ችግር ምክንያት ትምህርታቸውን ብዙም ሊገፉበት እንዳልቻሉ የሚናገሩት መኮንን፣ የግምበኝነትን ሙያ በልምድ አዳብረው የብዙ አመት የሥራ ልምድ እንዳላቸው…

Dhaabbileen barnootaa ola’aanaa ragaa barnootaa mogaasa sadarkaa isaanii hiin eyyamamneen Keenan akka sirressan ajajnni kennamee.

Dhaabbileen barnootaa mogaasa sadarkaa isaanii hin heeyyamamnne Kennan mogaasa maqaa ragaa barnootaa barattota kanaan dura ebbisiisaniirra jiru Akka sirressan ejansiin toa’aataa barnootaa ola’aanaa hubachiisee. Dhaabbileen barnootaa eyyama mogaasa sadarkaa hin eyyamamnne kennanii ittiin tajaajilamaa jiran jiraachuusaanii ejansiichii addis maaladaatti hiimeera.Dhaabbileen…

የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት 63 ሚሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ

የፌደራል የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ አግልግሎት በተጠናቀቀው 2013 የበጀት ዓመት የመንግሥት መሥሪያ ቤቶችን ንብረት በማስወገድ 63 ሚሊዮን ብር መሰብሰቡን አስታወቀ። የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት በ2013 በጀት ዓመት የ74 መሥሪያ ቤቶች 144 ተሽከርካሪዎች እና የ40 መሥሪያ ቤቶች 628 ያገለገሉ ንብረቶችንና…

የክረምቱ የጎርፍ አደጋ ስጋት

በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች በክረምት ወቅት ከዝናብ መክበድ ጋር ተያይዞ የጎርፍ አደጋዎች፣ የመሬት መንሸራተት፣ የመንገድ መበላሸትና ድልድል ስብራቶች ያጋጥማሉ። ይህ ችግር በሚከሰትበት አከባቢ ከሰው ሕይወት መጥፋት እስከ ማሕበረሰብ መፈናቀልና ንብረት ውድመት የሚደርሱ ጉዳቶች ይከሰታሉ። በጎርፍ ምክንያት የሚከሰቱ አደጋዎች የበርካታ ሰዎችን ሕይወት…

በመጓጓዣዎች ውስጥ የሚከሰቱ ጾታዊ ትንኮሳዎች አሳሳቢነት

በመጓጓዣዎች ላይ የሚፈጸሙ ጾታዊ ትንኮሳዎችን ለመቅረፍ አዲስ አዋጅ ለማጽደቅ በስፋት እየተሠራ መሆኑን የሴቶች፣ህጻናትና ወጣቶች ሚኒስቴር አስታውቋል። ጾታዊ ትንኮሳ የሚባለው በተለያየ መልኩ በሰዎች ላይ የሚፈጸም አካላዊና ሥነ-ልቦናዊ  የሚደርስ ጥቃት ነው። ጾታዊ ትንኮሳ አንዱ ወገን ሳያውቅ ወይም ሳይፈልግ የሚደረግ ማንኛውም ጾታን መሰረት…

error: Content is protected !!