መዝገብ

Author: ሲቲና ኑሪ

‘ፌሚኒዝም’ ምንድን ነው?

“ሲቄ” የሚለው የኦሮምኛ ቃል ‹አለንጋ› የሚል ትርጉም አለው። በገዳ ትውፊታዊ አስተዳደር ውስጥ በባሏ ጥቃት የደረሰባት ሚስት፣ ከሌሎች ሴቶች ጋር በመሆን ባሏ ላይ የካሣ ውሳኔ የምታሳልፍበት ስርዓት ሲቄ ይባላል። [ይህ ጽሑፍ በሲቲና ኑሪ የተተረጎመው በአሜሪካ የሴቶች መብት ተሟጋችና ደራሲ ግሎሪያ ዋትኪንስ…

This site is protected by wp-copyrightpro.com