የእለት ዜና
መዝገብ

Author: አብርሐም ፀሐዬ

የአፍሪካውያን ብዙኀን መገናኛዎችና አፍሪካዊ ዘገባቸው

አፍሪካ የቅኝ ግዛት እንደ ቀንበር ተጭኗት ብዙ ዘመናትን አልፋለች። ቀንበሩን አወረድኩ ብላ እፎይ ያለችባቸው ዓመታትም ቀጥተኛ ባልሆነ መንገድ በአውሮፓውያን ቁጥጥር ስር የወደቁ ይመስላል። ይልቁንም ቴክኖሎጂና ዘመናዊነት ይህን ያባሱት እንደሆነ ነው ሁኔታዎች የሚያሳብቁት። አብርሐም ፀሐዬ ከዚህ ጋር በተገናኘ ካገኙት አንድ ጥናት…

ጋዜጠኝነትና መዘዙ

የትኛውም የሥራ መስክ የራሱ መርህ እና የሥነ ምግባር ደንብ ሲኖረው ሥራ ጥሩ ማኅበረሰብኣዊ አስተዋጾውመ የጎላ ይሆናል። በተለይ ከተጠቃሚው ዘንድ የሚመጡበትን ጥያቄዎች በልበ ሙሉነት ለመመለስ በመርህ ላይ ተመስርቶ መሥራት ወሳኝ ጉዳይ ነው። ይህ ለመርህ እና ለሙያ ሥነ ምግባር ታማኝ ሆኖ መሥራት…

የሥራ መሪዎች የሚፈተኑበት ወሳኝ ጥያቄዎች ምንድናቸው?

ዓለማችን በተለያዩ ጊዜያት የራስዋን አሸናፊዎች ትፈጥራለች፡፡ በኢኮኖሚያዊ አቅም ግንባታ እና በንግዱ ዓለም ሰብረው መውጣት ከቻሉ መሀከል ዋረን በፌት አንዱ ነው፡፡ ዋረን በፌት የንግዱን ዓለም በአሸናፊነት ለመወጣት የሄዱባቸው ውጣ ውረዶች ወደ እውቀት በመቀየር በርካታ አዳዲስ ሀብታሞችን ለማፍት ችለዋል፡፡አብርሐም ፀሐዬ ከዚሁ ታላቅ…

“ጆ ባይደንና ካማላ ሀሪስ እንኳን ደስ አላችሁ!”

አሜሪካ ያለዴሞክራሲ ዴሞክራሲም ያለ አሜሪካ አገር ያላቸው አይመስልም። ሰሞኑን በምድረ አሜሪካ በተደረገው የፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ዴሞክራሲን ጥግ አሳዩን ይላል አብርሐም ጸሐዬ።ዴሞክራሲ በአገረ አሜሪካ ለላይኛው እና ለታችኛው መደብ አባላት ተብሎ የማቸረቸርባት ሁሉም በሕግ እና በሕግ ብቻ የሚዳኝባት አገር ብሎ ያሞካሸበትን ጽሑፍ ጋበዝናችሁ…

ዶናልድ ጆን ትራምፕና ያለፉት አራት ዓመታት የንግሥና ዘመናቸው

ግራ አጋቢና ተወናብደው አወናባጅ ናቸው ይሉዋቸዋል ።ሰውየው ሁሌም ቢሆን የፈለጉትን ለመናገር አያመነቱም ። ብዙዎች ሰውየው ነጋዴ እንጂ የፖለቲካ ሰው አይደሉም ቢላቸውም በነጩ ቤተ መንግስት አራት አመታትን ለማሳለፍ ችለዋል ። አብርሃም ፀሀየም ዶናልድ ጆን ትራምፕ ባለፉት አራት ዓመታት የንግሥና ዘመናቸው ውስጥ…

የቢዝነስ ዘገባዎቻችን የምንፈልገውን ጉዳይ እየነገሩን ይሆን?

ጋዜጠኝነት ብዙ መልክና ቀለም ያለው ሙያ ነው። በሁሉም አቅጣጫ ግን ሁሉም ሊስማማበት የሚችል የወል ተግባር አለው፤ ይህም ሕዝብን ማገልገል የሚል ነው። በዚህ መሠረት ሙያው ሕዝብን የሚያገለግልበት አንዱ መንገድ የምጣኔ ሀብት ጉዳዮችን መዘገቡና ጉዳዮቹን የሚዘግብበት መንገድ ነው። አብርሐም ፀሐዬም ይህን ነጥብ…

በመረጃ የመጥለቅለቅ አደጋን በኃላፊነትና በተዓማኒነት መጋፈጥ

ከመንግሥትና ከሕዝብ መካከል ሆኖ እንደ ዐይን ደግሞም እንደ ጆሮ የሚያገለግለው የብዙኀን መገናኛ እንዲሁም የጋዜጠኝነት ሙያ ከፍተኛ አጣብቂኝ ውስጥ ተገኝቷል። እንደውም የሚፈተንበት ጊዜ ሳይሆን አይቀርም። ምክንያቱ ደግሞ ሁሉም ያሻውን በአጭር ፍጥነት ለብዙዎች ማድረስ የሚችልበት አውድ በተፈጠረበት ዘመን፣ ሚዛናዊና ትክክለኛ የሆነውን ነገር…

የሥራ አጥነት ጉዳይ – ትልቁ የቤት ሥራችን

አዳጊ በሚባሉና በድህነት ውስጥ በሚገኙ እንደ ኢትዮጵያ ባሉ አገራት የኮቪድ 19 ወረርሽኝ በሥራ አጥነት ላይ ሌላ ተጨማሪ ዕዳ መሆኑ እሙን ነው። ሥራ አጥነት ደግሞ በርካታ መገለጫዎች ያሉት ሲሆን፣ አብርሐም ፀሐዬ ይህን ሐሳብ በማንሳት ዓለማቀፉ የሠራተኛ ድርጅት እነዚህን መገለጫዎች ምን ብሎ…

የቢሊዮነሩ ዋረን ባፌት ዘመን አይሽሬ የንግድ ምክሮች

ገንዘብን ንግድ ላይ ማዋል ሮኬት እንደማስወንጨፍ ባይከብድም ቀላል አለመሆኑን ግን እንወቅ ይላሉ፤ ዋረን ባፌት። በንግድ ሥራ ላይ ስኬታማ መሆን የቻሉ ሰው ናቸው። በሄዱበት መንገድ የቀናቸውና የተሳካላቸው ሰዎች ደግሞ በዛው መንገድ ሊሄዱ ለወደዱ ለተከታዮቻቸው መንገድ የሚያቀኑ ናቸውና፣ አብርሐም ፀሐዬ የእኚህን የቢሊዮነር…

ምርጥ የንግድ ሰው ለመሆን

አንድ ሰው የንግድ ሰው መሆኑ ብቻ በቂ እንዳይደለ እና ምርጥ ንግድ ሰው የሚለው ጉዳይ ደግሞ በዋናነት ሊጤን የሚገባው ጉዳይ እንደሆነ አብረሐም ፀሐየ በሚገባ አንስተው እና ከዚህ በፊት የንግድ መጀመርን ጥበብ ያካፈሉንን ሀሳብ በድጋሚ በማካተት ምርጥ የንግድ ሰው ምን መምሰል እንዳለበት…

የማኅበረሰብ ጋዜጦች ውድቀትና የዴሞክራሲ ፈተና

የዴሞክራሲ መታያ፣ ማረፊያና ማደሪያ የሚባልላት አሜሪካ የዚህ መልኳ አንደኛ መገለጫ የሆነውን የሚድያ አሠራር በሚመለከት የተለያዩ ሐሳቦች ሲሰነዘሩ ይሰማል። በቁጥር እጅግ በርካታ የነበሩ የማኅበረሰብ ጋዜጦችም ከአንባብያን ዐይን በተለያየ ምክንያት በመሰወራቸው፣ አሜሪካ የቀደመ የዴሞክራሲ መገኛነቷን ይፈትናል እየተባለ ነው። አብረሐም ፀሐዬ ይህን ጉዳይ…

የግል ቢዝነስ ከመጀመራችን በፊት…

ብዙዎች በሌሎች ባለሀብቶችና ቀጣሪዎች ስር አልያም በመንግሥት ቤቶች ተቀጥረው ከመሥራት ይልቅ የግል ሥራ መሥራት አዋጭም ተመራጭም እንደሆነ ያስባሉ፤ ያምናሉም። አብርሐም ፀሐዬም ይህንኑ ሐሳብ አንስተው፣ እንዲህ ያለ የግል የንግድ ሥራ ለመጀመር ሐሳብና እቅድ ያላቸው ሰዎች ወደ ሥራው ጠልቀው ከመግባታቸው በፊት ትኩረት…

‹‹አሻም አሻም!›› የኢትዮጵያዊነት ካባ ለብሶ የኖረ ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ!

የእግዚአብሔር ስስት አይጣል፤ ገራገር ፍጡር ይወዳል፤ ዙሪያችን ደምቆ ሲያበራ፣ አምላክም እንደ ሰው ይቀናል፤ ቀን ከሌት እየለሰነ “ሰው ይሁን!” ብሎ ሲያቀና፣ እንደገና መልሶ መውሰድ፣ የአምላክነት ድርቅና! አልበዛም እንዴ አሁንስ? ተወቀስ ዛሬ ፈጣሪ፤ ምነው እንደሰው ሆንክሳ ማልዶ መርዶ ነጋሪ፤ እያሳዩ መመለስ ካጠገብ…

በአዲሲቷ ዓለም አዲስ የሥራ ባህል

የኮቪድ 19 ኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ የዓለምን መልክ እየቀየረው ይመስላል። የተለያየ ዘርፍ ላይ ወደፊትም ወደኋላም በማየት የተካኑ ባለሞያዎችም፣ ድኅረ ኮሮና ዓለም ምን መልክ እንደሚኖራት ከወዲሁ እየሳሉና በዛ ውስጥ ለመኖር የሰው ልጆች ማድረግ ስለሚገባቸው ለውጦች እያሳሰቡ ይገኛሉ። አብርሐም ፀሐዬ ይህን ሐሳብ መነሻ…

ሀብታም አያነብም ያለው ማነው?

ስለንባብ ጥቅም ብዙዎች ይናገራሉ። ይልቁንም አመለካከትንና እይታን የሰፋ፣ አነጋገርን የሚረታ፣ አሠራርን በብልሃት የተቃኘ ለማድረግም ማንበብ ትልቅ ግብዓት እንደሚሆን ብዙዎች ይናገራሉ፣ ይመሰክራሉም። እንዲህ በኮሮና ሰበብ ቤት መቀመጥ ግድ ያለውም ጊዜውን በንባብ እንዲያሳልፍ የሚመክሩ ጥቂት አይደሉም። አብርሐም ፀሐዬ ይህን ሐሳብ አንስተው፣ ንባብን…

የጋዜጠኝነት ኃላፊነትና ሥነ ምግባሩ

ጋዜጠኝነት የሕዝብ ዐይን እና ጆሮ እንደመሆን ነው፣ እንደባለሞያዎች አስተያየት። ታድያ መገናኛ ብዙኀን ያዩትንና የሰሙትን፣ የታዘቡትና የቃኙትን ሲተነትኑ በጥንቃቄ ሊሆን ይገባል። ካልሆነ ግን ትልቅ ጥፋት ያደርሳሉ የሚሉት አብርሐም ፀሐዬ፣ በሩዋንዳ የተከሰተውን ዓይነት የጎሳ ግጭት ፈጥረው እረፍት የማይሰጥ እልቂትና የእርስ በእርስ ግጭትን…

የዓለማችን የምጣኔ ሀብት ቁንጮዎቹ በዘመነ ኮሮናስ እንዴት ናቸው?

ኮቪድ 19 የተሰኘው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ያልፈተነው የለም። ወረርሽኙ ለአፍሪካም የተፈራላት አስቀድሞም ባልጸና የኢኮኖሚ አቅሟ ላይ ወረርሽኙ ሲጨመር የበለጠ እንደሚያደቃት በመገመቱ ነው። ታድያ በምጣኔ ሀብት ቀዳሚ ተጠቃሽ በሆኑት አገራትም ኢኮኖሚያቸው በዚህ ወረርሽኝ ሳቢያ የተለየ መልክ አሳይቷል። አብርሐም ፀሐዬ ይህን ነጥብ…

የማስታወቂያ ገቢ ዕጦትና የመገናኛ ብዙኀኑ ሕልውና

ከኮቪድ 19 ኮሮና ቫይስ ወረርሽኝ መከሰት አስቀድሞ የአልኮል መጠጦች ማስታወቂያ በመከልከሉ ጥቂት የማይባሉ የመገናኛ ብዙኀን በማስታወቂያ የሚያገኙት ገቢ ቀንሶባቸዋል። ይህም አንዳንዶች መርሃ ግብሮቻቸውን እንዲያጥፉ፣ አንዳንዶችም የመዘጋት ስጋት እንዲደቀንባቸው አድርጓል። ይህን የሚያወሱት አብርሐም ፀሐዬ፣ መገናኛ ብዙኀን አማራጭ የስርጭት መንገዶችን መጠቀምና አካሄዳቸውን…

አፍሪካ ‹‹ተኩስ የማይሰማብሽ ምድር?!››

አፍሪካ ድህነት፣ ሰላም ማጣት፣ ረሀብና ችግር ተባብረውና ተዳብለው የሚያባዝኗት አኅጉር ናት። የቅኝ ግዛት ያዛለው ጉልበቷን መጠገኛ፣ ለችግሯ መላ መፈለጊያ መድረክ ስትሻ በውስጧ ያሉ በርካታ አገራት ኅብረትን መሠረቱ። ይህም ዘንድሮ ለ57ኛ ጊዜ በአፍሪካ ቀን መታወሱን ያነሱት አብርሐም ፀሐዬ፣ ተኩስ እንዳይሰማባት፣ ኮሮናንም…

በአስቸጋሪ ወቅቶች ከሥራ ኃላፊዎች የሚጠበቁ የአመራር ስብዕናዎች

በኮቪድ 19 ኮሮና ቫይረስ ምክንያት የንግድ ተቋማትና ገንዘብ አንቀሳቃሽ ትልልቅ ድርጅቶች በራቸው ከተዘጋ ከራርሟል። በርን ዘጋግቶ ሕይወትን መቀጠል ግን ከጥቂት ወራት በዘለለ እንደማያስሄድ ሆኗል። እናም ጥንቃቄ በተሞላበት ሁኔታ ወደ ሥራው እንቅስቃሴ መግባት ግድ እንደሚል አመላካች ጉዳዮች ታይተዋል የሚሉት አብርሐም ፀሐዬ፣…

ትውስታ ዘግንቦት 1997

የሕዝብ ዐይን እና አንደበት የሚባሉ ጋዜጠኞችና መገናኛ ብዙኀን በዓለም ዙሪያ ሥራቸውን እንዲሠሩና እውነትን እንዲያወጡ ቢተጉም፣ በብዙ ፈተናዎች ውስጥ ማለፋቸው አልቀረም። ይህም ስለታወቀ ነው ገለልተኛ አካላት አገራት በሚሰጡት የፕሬስ ነጻነትና የጋዜጠኞች መብት ዙሪያ ደረጃ ሰጥተው፣ ምስጋና እንዲሁም ወቀሳን የሚያቀርቡት። ኢትዮጵያም በዚህ…

የዓለም የፕሬስ ነጻነት ቀን እና ወቃታዊው የጋዜጠኝነት ፈተና

የሕዝብ ዐይን እና አንደበት የሚባሉ ጋዜጠኞችና መገናኛ ብዙኀን በዓለም ዙሪያ ሥራቸውን እንዲሠሩና እውነትን እንዲያወጡ ቢተጉም፣ በብዙ ፈተናዎች ውስጥ ማለፋቸው አልቀረም። ይህም ስለታወቀ ነው ገለልተኛ አካላት አገራት በሚሰጡት የፕሬስ ነጻነትና የጋዜጠኞች መብት ዙሪያ ደረጃ ሰጥተው፣ ምስጋና እንዲሁም ወቀሳን የሚያቀርቡት። ኢትዮጵያም በዚህ…

የማኅበራዊ ሕይወት ምስቅልቅሎሽና ኮቪድ 19

የኮቪድ 19 ኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ካመሳቀላቸው የሰው ልጅ ምድራዊ ስርዓቶች መካከል ቫይረሱ በማኅበራዊ ሕይወት የሚፈጥረውና የፈጠረው ማኅበራዊ ምስቅልቅሎሽ አንዱና ተጠቃሹ ነው። ይህም በአንድ ጀንበር የሚገለጥ ሳይሆን እያደር የሚታይ ሲሆን፣ ከምጣኔ ሀብት ድቀት ጋርም ዝምድናው የጠነከረ ነው። በተለይም የወረርሽኙን ስርጭት ለመከላከል…

error: Content is protected !!