የእለት ዜና
መዝገብ

Author: ሄርሜላ ፍቃደ

ነፃ የንግድ ቀጠናውን የሚመራ ተቋም ሊቋቋም እንደሆነ ተገለፀ

የአፍሪካን ነጻ የንግድ ቀጠናን ራሱን ችሎ የሚመራ እና የሚቆጣጠር ተቋም ሊቋቋም እንደሆነ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ለአዲስ ማለዳ አስታወቀ። ነጻ የንግድ ቀጠናውን የሚመራ ራሱን የቻለ ተቋም የሚመሰረተው በንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሥር መሆኑን አዲስ ማለዳ ያነጋገረቻቸው የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የንግድ ግንኙነትና ድርድር ዳይሬክተር…

በክልሎች የትንባሆ ቁጥጥር አዋጅ ማስተግበሪያ ሕግ እንደሌለ ተገለፀ

የትንባሆ ቁጥጥር እንዲኖር የወጣው የምግብ መድኃኒት አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 11 12/2011ን ለማስተግበር የሚያስችል የሕግ ማእቀፍ በክልሎች አለመኖሩን የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ቁጥጥር ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ሄራን ገርባ አስታወቁ። አዋጁ ከወጣ ኹለት ዓመት የሞላው ቢሆንም እስከ አሁን ድረስ በክልሎች ማስተግበሪያ ሕግ አለመዘጋጀቱ፣…

‹‹ፖሊሲው ሰዎች ያላቸውን ሐሳብ አስይዘው ብድር እንዲያገኙ የሚያደርግ ነው›› ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር

አዲሱ ሳይንስ ቴክኖሎጂ እና ኢኖቬሽን ረቂቅ ፖሊስ ሰዎች በዘርፉ ተሰማሩ ወጣቶችም ሆኑ የትኛውም ማኅበረሰቡ ክፍል አካል የሆኑ ሰዎች የገንዘብ ለማግኘት ሀሳባቸውን ብቻ አስይዘው መበደር የሚያስችል እንደሆነ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ። የጥራትና አዕምሮአዊ ንብረትን በተመለከተ የጥራት ቁጥጥር እንዲሁም የአዕምሮአዊ ንብረትን…

ንግድና ኢንዱስትሪ 65 ድርጅቶች ላይ እርምጃ መውሰዱን አስታወቀ

የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የጥራት ችግር የታየባቸውን እንዲሁም ከተፈቀደላቸው ውጪ ሲሰሩ የተገኙ 65 ድርጅቶችን በያዝነው በጀት አመት ሰባት ወር ውስጥ ንግድ ፈቃዳቸውን ማገድ እንደሁም የፅሁፍ ማስጠንቀቂያ መስጠቱን አስታውቋል። በዚህም ከ 65 ድርጅቶች ውስጥ 31 የሚሆኑ ከጥራት ጋር በተያያዘ ሲሆን 35 የሚሆኑት…

ከአራት መቶ በላይ የውሃ መሳቢያዎች ወደ መጡበት አገር እንዲመለሱ ተደረገ

ከዓለም ዐቀፍ የጥራት አረጋጋጭ አካል (SGS) የሦስተኛ ወገን የጥራት ሰርተፍኬት ባለማምጣታቸው አራት መቶ ሰባ ስድስት የሚሆኑ የውሃ መሳቢያዎች ወደ መጡበት አገር ተመላሽ እንዲሆኑ መደረጉን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ለአዲስ ማለዳ አስታወቀ። መንግሥት የግብርና ምርቶች ከግብር ነፃ እንዲገቡ ውሳኔ ማስተላለፉን ተከትሎ በርከት…

“አዋጁ ይተገበራል ቢባልም አመኔታ የለንም›› የኤጀንሲ ሠራተኞች ማኅበር

በተለያዩ ኤጀንሲዎች ውስጥ ተቀጥረው ከሚሰሩት የኤጀንሲ ሰራተኞች የፋይን ጄነራል ሰርቪስ የኤጀንሲው ሰራተኞች ማህበር የአሰሪና ሰራተኛ አዋጅ 11 56 /11 ላይ ያለው የ20 /80 እንዲሁም የሰራተኞች የስራ ላይ ደህንነት አዋጅ አለመተግበሩን እና አሁንም ይተገበራል ቢባልማ ትግበራው ላይ አመኔታ እንደሌላቸው ለአዲስ ማለዳ…

በአዲስ አበባ ከሚገኙ መንገዶች የእግረኛ መንገድ ያላቸው 35 በመቶ ብቻ ያህሉ ናቸው

በአዲስ አበባ ከተማ ከሚገኙ መንገዶች መካከል 35 በመቶ የሚሆነው መንገድ ብቻ የእግረኛ መንገድ እንዳለው የከፍተኛ ትምህርት የዘርፉ ተመራማሪ ረዳት ፕሮፌሰር በለጠ እጅጉ (ዶ/ር) ተናገሩ። በፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን የመንገድ ትራፊክ አደጋን ለመቀነስ ከባለድርሻ አካላት ጋር የካቲት 25 በዋቢ ሸበሌ ሆቴል ባደረገው…

ከነዳጅ የሚገኘው የትርፍ ህዳግ የተለያየ እንደሚሆን ተጠቆመ

ከተሞች ከነዳጅ ላይ የሚያገኙት የትርፍ ህዳግ በሚያገኙት የገበያ ብዛት ከከተማ ከተማ የተለያየ እንደሚሆን ማሰቡን የነዳጅ ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን ለአዲስ ማለዳ አስታወቀ። አሁን ያለው አንድ ዓይነት የሆነ የነዳጅ የትርፍ ህዳግ አወሳሰን ፍትሀዊ ባለመሆኑ ሕገወጥ የነዳጅ ዝውውርን ከማበርከት እንዲሁም ጥቁር ገበያን ከማስፋፋት አንፃር…

ከሦስት ዓመት በፊት 40/60 ኮንዶሚኒየም የደረሳቸው ሰዎች እስካሁን ቁልፍ እንዳልተረከቡ ተናገሩ

የካቲት /2011 አርባ ስልሳ የኮንዶሚኒየም ቤት እጣ የወጣላቸው የቤት ባለቤቶች የቤቶች ልማት ቤቶቹ የማጠናቀቂያ ስራው (finishing) አላለቀለትም በሚል እስካሁን ድረስ ቤቱን እንዳላስረከባቸው ነገር ግነ የባንክ ክፍያ በመክፈል ላይ መሆናቸው ከፍተኛ ጫና ላይ መውደቃቸውን ለአዲስ ማለዳ ያላቸውን ቅሬታ ተናገሩ። ውል የተዋዋሉት…

90 በመቶ የሚሆኑት የከረሜላ ፋሪካዎች ደረጃቸውን የጠበቁ አይደለም ተባለ

በአገራችን ከሚገኙ 182 የከረሜላ ፋብሪካዎች ውስጥ 90 በመቶ የሚሆኑት ደረጃቸውን የጠበቁ እንዳልሆኑ ተጠቆመ። በኢትዮጵያ ምግብ እና መድኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን የምግብ አምራች ተቋማት ኢንስፔክተር ህሊና ተስፋዬ እንደተናገሩት በተለያየ ጊዜ ፋብሪካዎች ላይ ድንገት ፍተሻዎችን ሲያደርጉ ደረጃቸውን ያልጠበቁ ፋብሪካዎች ማግኘታቸውንም አክለው ተናግረዋል። ካለው…

የፕራይቬታይዜሽን ገቢ የልማት ድርጅቶችን እዳ ለመክፈል ይውላል

ከፕራይቬታይዜሽን ይገኛል ተብሎ የሚጠበቀው ገቢ የመንግስት የልማት ድርጅቶችን እዳ መክፈያ እንደሚውል የገንዘብ ሚኒስቴሩ አህመድ ሺዴ በጠቅላይ ሚኒስቴር ፅህፈት ቤት ፖሊሲ ማተርስ ላይ ባደረጉት ውይይት አስታውቀዋል። በዚህም ከ21 ትልልቅ የመንግስት ልማት ድርጅቶች መካከል ሰባት የሚሆኑት 780 ቢሊየን ብር እዳ ያለባቸው ሲሆን…

በክልሎች ከተሞች ነዳጅ በጥቁር ገበያ እስከ 70 ብር ድረስ እየተሸጠ ነው

በአገራችን የተለያዩ የክልል ከተሞች አንድ ሊትር ነዳጅ በጥቁር ገበያ ከ50 ብር እስከ 70 ብር ድረስ እየተሸጠ መሆኑን አዲስ ማለዳ ያነጋገረቻቸው አሽከርካሪዎች ተናገሩ። በያዝነው ወር መጀመሪያ ላይ በአገር አቀፍ ደረጃ የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ መደረጉን ተከትሎ ነዳጅ በጥቁር ገበያ በውድ ዋጋ እየተሸጠ…

ድጋፍ ሰጪ አውቶቢሶች እስከ በጀት ዓመቱ መጨረሻ እንደሚሠሩ ታወቀ

በአዲስ አበባ ድጋፍ በመስጠት ላይ የሚገኙት ድጋፍ ሰጪ ከተማ አውቶብሶች ለስድስት ወራት ተብሎ የነበር ቢሆንም እስከ በጀት አመቱ መጨረሻ ድረስ ድጋፍ መስጠት እንደማያቋርጡ የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ለአዲስ ማለዳ አስታወቀ። የቢሮው ኃላፊ ስጦታው አከለ ለአዲስ ማለዳ እንደተናገሩት የከተማ አስተዳደሩ የትራንስፖርቱን…

ከ 20 በላይ ኢንዱስትሪዎች ሊዘጉ ነው

ሰባት ኢንዱስትሪዎች ተዘግተዋል በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ ከ20 በላይ ከፍተኛ ኢንዱስትሪዎች በግብዓት እጥረት፣በውጭ ምንዛሬ እና በሌሎች ችግሮች ምክንያት ሊዘጉ እንደሆነ የአዲስ አበባ ኢንዱስትሪ ቢሮ ለአዲስ ማለዳ አስታወቀ። ከዚህም ጋር ተያይዞ በተጠቀሱት ችግሮች ምክንያት እስካሁን በግማሽ ዓመት ውስጥ መዘጋታቸውን እና ሠራተኞቻቸውንም…

ፈጣኑ የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ እና የኑሮ ጫና

ከሰሞኑ የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ ቢያሳይም ፣ ይፋዊ መሆነ መንገድ በትራንፖርት ታሪፍ ላይ የዋጋ ጭማሪ አልተደረገም። ሆኖም ግን በአገራችን በሚገኙ የተለያዩ ከተሞች ላይ ነዳጅ መጨመሩን ተከትሎ ከተለያዩ አካባቢዎች ወደ አዲስ አበባ የሚደረጉ ጉዞዎች ላይ ከግማሽ አስከ እጥፍ የሚደርስ የዋጋ ጭማሪ መታየቱን…

የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት በረራ በማቋረጡ ምክንያት 147 ሚሊየን ብር በላይ አቷል

የኢትዮጵያ ኤርፖርች ድርጅት በሰሜኑ የአገራችን ክፍል በነበረው የህግ ማስከበር እርምጃ ጋር ተያይዞ ዘጠኝ በሚሆኑ የበረራ ማዕከሎቹ በረራ በማቆሙ ምክንያት ማግኘት የሚገባውን አንድ መቶ አርባ ሰባት ሚሊየን ስደሰት መቶ አርባ ሺሕ ሁለት መቶ ሃያ ሶስት ብር ማጣቱን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን…

ፍቃድ ከወሰዱ ኢንቨስተሮች ወደ ሥራ የገቡት 30 በመቶ ብቻ ናቸው

የአዲስ አበባ ኢንቨስትመን ኮሚሽን ባለፉት ስድስት ወራት ባስጠናው ጥናት መሰረት ከ2008 እስከ 2012 አመት ወደ ኢንቨስትመንት ስራ ሊገቡ ፍቃድ የወሰዱ 18 ሺሕ 201 ኢንቨስተሮች ሲሆኑ ወደ ስራ የገቡት ግን 5 ሺሕ ስድስት መቶ ሀያ ሰባት ብቻ መሆናቸውን ባጠናው ጥናት ማግኘቱን…

የክልል መምህራን የዘጠኝ ወራት የተጠራቀመ የደሞዝ ጭማሪ በተባለው ጊዜ አልተከፈለንም አሉ

በአገራችን የተለያዩ ክልሎች የሚገኙ መምህራን የዘጠኝ ወር የተጠራቀመ የደሞዝ ጭማሪ (JEG) መንግስት ቃል በገባልን መሰረት አልተከፈለንም ሲሉ ቅሬታቸውን ለአዲስ ማለዳ ተናገሩ። መንግስት የደሞዝ ማሻሻያ ማድረጉን ተከትሎ ተመልሶ የሚከፈል (ባክ ፔይመንት) ከአዲስ አበባ ውጪ ላሉ ክልሎች እንዳልተከፈላቸው አዲስ ማለዳ ያየቻቸው መረጃዎች…

ከምርመራ ኦዲት ከተገኘው ገንዘብ ወደ ገቢ መቀየር የተቻለው ሰባት በመቶውን ብቻ ነው

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በ2013 ግማሽ በጀት አመት ሪፖርት ላይ ከምርመራ ኦዲት (ከታክስ ስወራ እና ማጭበርበር ) ከተገኘው አንድ ቢሊየን 275 ሚሊየን 521 ሺሕ 309 ብር ላይ ወደ ገቢ መቀየር የተቻለው 95 ሚሊየን 340 ሺሕ 013 ብር ብቻ…

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማህበር የብሄራዊ ባንክ መመሪያ አላሠራንም አሉ

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማህበር የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ያወጣው ህግ በ24 ሰአት ውስጥ ማውጣት የሚቻለው የከፍተኛ የገንዘብ መጠን ጣሪያው 75 ሺህ ብር መሆኑ እንዲሁም በሳምንት አምስት ትራንዛክሽን ብቻ ነው መፈፀም የሚቻለው የሚለው መመሪያ ስራቸውን እንዳስተጓጎለባቸው ለአዲስ ማለዳ ተናገሩ። ለአዲስ ማለዳ…

የሜቴክ ሪፎርም በሠራተኞች ላይ የደሞዝ ቅሬታ አስነስቷል

የቀድሞው ብረታ ብረት እና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የአሁኑ ኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ አዲስ መዋቅር ከፍተኛ ሠራተኞችን እንጂ ዝቅተኛ ሠራተኞችን ያማከለ አይደለም፤ ደሞዛችን ዝቅተኛ ነው ሲሉ የድርጅቱ ሠራተኞች ያላቸውን ቅሬታ ለአዲስ ማለዳ ተናገሩ። የቀድሞው ብረታ ብረት እና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የአሁኑ ኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ…

ከወጪ ንግድ ከትግራይ በወር የሚገኘው 40 ሚሊዮን ዶላር ታጥቷል

በአገራችን ሰሜናዊ ክፍል ትግራይ ክልል ከህግ ማስከበር ሂደቱ በፊት በወር ከውጪ ንግድ 40 ሚሊዮን ዶላር ታገኝ እንደነበር እና ከህግ ማስከበሩ ጋር በተያያዘ በአሁኑ ሰዓት መቋረጡ በየወሩ 40 ሚሊየን ዶላር እንደሚታጣ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል። በህግ ማስከበሩ ጊዜ አገራችን…

በቀንጢቻ ማአድን የሚያወጣ ድርጅት ወደ ሥራ ሊገባ ነው

በኦሮሚያ ክልል በቦረና ዞን ቀንጢቻ የሚገኘውን የቂንጢቻ ታንታለም ማውጫ ውስጥ African mining and energy (AME) የተሰኘ የማአድን አውጪ ድርጅት በ25 ሚሊየን ዶላር በጀት ወደ ሥራ ሊገባ መሆኑን አዲስ ማለዳ ከድርጅቱ ለማወቅ ችላለች። መንግስት የማዕድን ዘርፉን ለባለሀብቶች ክፍት ማድረጉን ተከትሎ ከዚህ…

93 ሆስፒታሎች ከግማሽ ቢሊዮን ብር በላይ የመድኀኒት ብድር አለባቸው

በአገራችን የሚገኙ 93 ሆስፒታሎች በብድር የወሰዱትን ውዝፍ የመድሀኒት ብር ስድስት መቶ 60 ሚሊየን እንዳልከፈሉ በዚህም ኤጀንሲው ፋይናንስ ላይ ጉዳት እንዳደረሰበት በበጀት አመቱ አጋማሽ እንደተረጋገጠ የኢትዮጵያ መድሀኒት አቅርቢ ኤጀንሲ ለአዲስ ማለዳ አስታወቀ። መድሀኒት ወስደው ክፍያ ያልከፈሉ 93 ሆስፒታሎች እንዳሉ ለአብነትም ጥቁር…

ሕገ-ወጥ የዱር እንስሳት ዝውውርን ለመቆጣጠር አነፍናፊ ውሻዎች ሊገዙ ነው

ሕገ-ወጥ የዱር እንስሳት እና የእንስሳት አካላት ዝውውርን ለመከላከል ያስችል ዘንድ አራት አነፍናፊ ውሾች ወደ አገር እንደሚገቡ የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ልማት እና ጥበቃ ባለስልጣን ለአዲስ ማለዳ አስታወቀ። የሚገዙት አነፍናፊ ውሾችም ሕገ-ወጥ የዱር እንስሳት ዝውውርን ለመከላከል ከፍተኛ ጠቀሜታ እንዳላቸው ታምኖበት እንደሆነም ከባለስልጣን…

ኢትዮ ቴሌኮም የደንበኞቹን ቁጥር 50 ሚሊዮን በላይ ማድረሱን አስታወቀ

ኢትዮ ቴሌኮም ባለፉት ስድስት ወራት ያሉትን የደንበኞች ቁጥር 50 ነጥብ ሰባት ሚሊዮን ማድረሱን የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሬህይወት ታምሩ አስታወቁ። ይህ የደንበኞች ቁጥርም ካለፈው ተመሳሳይ አመት ጋር ሲነፃፀር የ 11 ነጥብ ኹለት በመቶ እድገት ማሳየቱን አክለው ተናግረዋል። በዚህም የአገልግሎት…

ማይክሮሶፍት በባህር ዳር ዩንቨርሲቲ በአራት ዘርፎች ስልጠና ሊሰጥ ነው

የማይክሮሶፍት ካምፓኒ (Maicro soft 4afrika) በተሰኘ ፕሮግራም በአራት ዘርፎች ከባህር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲቲውት ጋር በጋራ በመሆን ስልጠናዎችን ሊሰጥ እነደሆነ የባህር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲቲውት ለአዲስ ማለዳ አስታወቀ። በአራት አይነት ዘርፎች (artificial intelligence ‚ cyber security ‚ cloud ‚ data since) በሚባሉ…

‹‹ብልጽግና መጥቶ ያድናችሁ እያሉ ነው የገደሉን››

በመተከል ዞን ከግድያ የተረፉ ሰዎች ከተናገሩት በኮማንድ ፖስት ስር በሚገኘዉ የቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል መተከል ዞን ድባጤ ወረዳ ቆርቃ ቀበሌ ከ 174 በላይ የሚሆኑ ንፁሀን ዜጎች በአንድ ቀን በታጠቁ ኃይሎች መገደላቸውን በአካባቢው የነበሩ የአይን እማኞች ለአዲስ ማለዳ አስታወቁ። በጥር 4 ቀን…

የብረታ ብረት እና ኢንጂነሪንግ 14 ሚሊየን ዶላር በላይ ከወጪ ንግድ አገኘ

የብረታ ብረት እና ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪዎች ንዑስ ዘርፍ በመጀመሪያው ግማሽ በጀት አመቱ 14 ነጥብ 43 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር ከውጪ ንግድ መገኘቱን ብረታ ብረት እና ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ለአዲስ ማለዳ አስታወቀ። በ2012 የመጀመሪያ ግማሽ አመት 20 ነጥብ አምስት ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር ተገኝቶ እንደነበር…

የሚማሩ መምህራን ቅዳሜ ለማስተማር እንደሚቸገሩ ተናገሩ

በአዲስ አበባ የተለያዩ ትምህርት ቤቶች ላይ የሚያስተምሩ እና የሚማሩ መምህራን በኮቪድ 19 ምክንያት ቅዳሜን እንዲያስተምሩ በመደረጉ የቅዳሜ እና እሁድ (ኤክስቴሽን) የሚማሩ መምህራን ትምህርታቸውን ለመከታተል ሳንካ ስለሆነባቸው ያላቸውን ቅሬታ ለአዲስ አበባ መምሕራን ማህበር አስታወቁ። በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ትምህርት ቤቶች ላይ…

This site is protected by wp-copyrightpro.com