መዝገብ

Category: ትንታኔ

ሠላም የራቃት “ሠላም አስከባሪ”

ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት የእርስ በርስ ጦርነት ከከፋባቸው ሶሪያ፣ አፍጋኒስታንና ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የበለጠ የአገር ውስጥ ተፈናቃይ ያለባት መሆኗን በስደተኞች ላይ የሚሰሩት የተባበሩት መንግሥታት የተለያዩ ኤጀንሲዎች መረጃ ያመለክታል። አንድ ነጥብ አራት ሚሊዮን አትዮጵያዊያን በግጭትና ተያዥ ምክንያች በአገር ውስጥ ተፈናቅለዋል። የተባበሩት መንግሥታት…

የትግራይ ጥያቄ ምንድን ነው?

ወጣት መሐሪ አዳነ ትውልድና እድገቱ በራያ እንደሆነ ይገልጻል። አሁን ወቅት የትግራይ ወጣቶች ማኅበር አባልና የሥራ ዕድል ፈጠራ ከፍተኛ ባለሙያ ሆኖ በማገልገል ለይ ይገኛል። የትግራይ ሕዝብ የዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) መንግሥት ደጋፊ እንደሆነ በመጥቀስ የሕዝቡ በተለይም የወጣቱ ጥያቄ የሕግ ይከበርና የመልማት እንጂ…

This site is protected by wp-copyrightpro.com