መዝገብ

Category: ትንታኔ

ባለ ኹለት መልኩ የጭነት ተሸከርካሪዎች እንቅስቃሴ ሕግ

ለይትባረክ ደርቤ ክረምት ማለት በሙቀት ለነደደው አብዛኛው የኢትዮጵያ ክፍል መቀዝቀዣ ወይም አሮጌውን ዓመት በአዲሱ ለመተካት የሚታለፍበት ቀዝቃዛ መተላለፊያ አይደለም ። በራሱ በይትባረክ አገላለፅ ክረምት ማለት ‹‹የሞት ሸለቆ ›› ነው። ምክንያቱ ደግሞ የስራ እንቅስቃሴ የሚቀዛቀዝበት ወቅት በመሆኑ። ይትባረክ ደርቤ የከባድ መኪና…

ተቃዋሚ ፓርቲዎች የኑሮ ውድነት የዜጎችን ሕይወት ክፉኛ አመሰቃቅሎታል አሉ

ባለፈው ረቡዕ፣ ነሐሴ 1/2011 “የኢትዮጵያን የፖለቲካ አጀንዳ አድማስ ማስፋት” በሚል መሪ ቃል የነጻነትና እኩልነት ፓርቲ ባዘጋጀው መድረክ፣ የፓርቲው ሊቀመንበር ባቀረቡት የመክፈቻ ንግግር፣ የኑሮ ውድነት ጫና ልጓም ያጣ ነው ሲል አስታውቋል። ላለፉት ዐሥርተ ዓመታት ኢ-ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ ሲመራ ነበረው የአገራችን የኢኮኖሚ…

የጋዜጠኞች መታሰር ለፕሬሱ አደጋ ነው ተባለ

ድንበር የለሽ ዘጋቢዎች የተሰኘው የጋዜጠኞች መብት ተቆርቋሪ ቡድን ይፋ እንዳደረገው የዚህ ዓመት የዓለም የጋዜጠኞችና ሃሳብን የመግለፅ ይዞታ ዘገባ ኢትዮጵያን በፕሬስ ነፃነት እርከን ከ180 የዓለም ሃገራት 150ኛ ላይ ሲያስቀምጣት፤ ኤርትራ ደግሞ ሰሜን ኮሪያን ቀድማ 179ኛ ደረጃ ላይ መቀመጧን አመልክቶ ነበር። ዓለም…

በእነ ጌታቸው አሰፋ መዝገብ ምስክሮች መስማት ተጀመረ

በቀዳማዊ ኀይለስላሴ ዘመነ መንግስት ተገንብቶ ከግማሽ ምዕተ አመት በላይ ያገለገለው የልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የቀድሞ ውበቱን እንደጠበቀ ይገኛል፡፡ ምንም እንኳን ከሚመለከታቸው ጉዳዮች አንጻር ችሎቶቹ ጠባብ የሚባሉ ቢሆኑም በወለሉ እና በጣሪያው መካከል ያለው ርቀት ዳኞቹን ጨምሮ ማንንም ሰው አሳንሶ እና ችሎቱን…

የቴሌኮሙ ድርሻ ለሕዝብ የሚቀርብበት መንገድ እየተጠና ነው

የኢትዮ ቴሌኮም ድርሻ ለገበያ በሚቀርብበት ወቅት ለሕዝብ የሚቀርበው አክሲዮን ላይ የተለያዩ አማራጮች ቀርበው በመጠናት ላይ እንደሆነ ታወቀ። ይህ ድርሻ የአገሪቱ የአክሲዮን ገበያ በሚቋቋምበት ወቅት ለሕዝብ የሚተላለፍ ሲሆን እስከዛ ግን መንግሥት በአደራ እንደሚያስተዳድረው የአዲስ ማለዳ ምንጮች ገልፀዋል። ከቀረቡት አማራጮች መካከልም ለገበያ…

ችግኝ ተከላው እና ሥጋ ለባሽን የመታደግ ሒደት

የአየር ንብረት ለውጥ መዘዝ የዓለምን የአየር ንብረት ለውጥ ተከትሎ በርካታ ተፈጥሯዊ አደጋዎችን በተለያዩ የዓለም ክፍሎች መመለክት የዕለት ተዕለት ተግባር መሆኑ የታወቀ ጉዳይ ነው። አንድ ነጥብ 4 ሚሊዮን ሕዝብ ከሚኖርባት የጃፓን ከተማ ኪዮቶ እስከ አውሮፓዊቷ ዴንማርክ ርዕሰ መዲና ኮፐንሀገን ድረስ የአየር…

የኢሕአዴግ እህት ድርጅቶች ፍልሚያ ማወዛገቡን ቀጥሏል

ሰኔ 15/2011 በባለሥልጣናት ላይ ለተፈፀመው ግድያ፣ የአማራ መስተዳድር ገዢ ፓርቲ አዴፓ ኀላፊነቱን እንዲወስድ የትግራይ ገዢ አቻው ሕዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ (ሕወሓት) ባሳለፍነው ሳምንት መጠየቁ ይታወሳል። የሕወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ ባወጣው መግለጫ፣ አዴፓ ለግድያው ኀላፊነቱን ካልወሰደ አብሮት መሥራት እንደማይችልም አስጠንቅቋል። ሕወሓትና የቀድሞው…

አዲስ አበባ በቸልተኝነት ቅርሷን እያጣች ነው!

ከወራት በፊት በአዲስ አበባ በተለምዶ ፈረንሳይ የሚባለው አካባቢ ገነተ ኢየሱስ ቤተክርስትያን ከፍ ብሎ በልዩ ሥሙ “የራስ ካሳ ሰፈር” ተብሎ በሚጠራው ቦታ የፈረሰ አንድ ቤት መነጋገሪያ ሆኖ ነበር። በልማት ሥም የቤቶች መፍረስ አዲስ ባልሆነባት ከተማ ላይ የዚህ ቤት መፍረስ መነጋገሪ የሆነው…

የስደተኞች ተፅእኖ በአዲስ አበባ

ሮቤል አይኖም የ24 ዓመት ለግላጋ ወጣት ነው። ከሰሜናዊ ቀይ ባሕር ዳርቻ ከሆነችው ኤርትራ ግዛት አካለ-ጉዛኤ ከኹለት ዓመት በፊት ነበር ቀን በአቃጣዩ ሐሩር ሌት አስቸጋሪውን ቁር ተቋቁሞ ድንበር አሳብሮ ወደ ኢትዮጵያ የገባው። መጀመሪያ ትግራይ ክልል እንዳባጉና በተባለ ጊዜያዊ መጠለያ የስደተኛ ከለላ…

የአገሪቱ የሰብኣዊ መብት አያያዝ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ነው ተባለ

በቅርቡ በባሕር ዳርና በአዲስ አበባ የተፈጠረውን አሳዛኝ ክስተት ተከትሎ ከሰባት መቶ በላይ ሰዎች በፖሊስ ተጠርጥረው መታሰራቸው በመንግሥት ተገልጿል። ከታሳሪዎቹ መካከል የፖለቲካ ፓርቲ አባላት፣ የመብት አቀንቃኞች፣ ጋዜጠኞች እና የሕግ ባለሙያዎችም ይገኙበታል። የታሳሪዎቹ ቤተሰቦች እና የሕግ አማካሪዎቻቸው እንደሚናገሩት የተወሰኑት ታሳሪዎች በቤተሰብ እንዳይጎበኙ…

አዲሱ በጀት፡ ከነባራዊው እውነታ አንፃር

ኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት ያስመዘገበችው ፈጣን ዕድገት መንግስት በምጣኔ ሃብቱ ውስጥ በነበረው ከፍተኛ ድርሻ የተገኘ መሆኑን ብዙዎች ይስማሙበታል። ነገር ግን ይህ ለረጅም ዓመታት ሲታይ የነበረው በመንግሥት መዋዕለ ንዋይ ላይ የተመሰረተ ፈጣን የኢኮኖሚ ዕድገት ካሳለፍነው ዓመት ጀምሮ መቀነስ በማሳየት አዲስ መስመር ውስጥ…

በዐቃቤ ሕግ የሚቋረጡ ክሶችን የሕግ ባለሙያዎች ተቃወሙ

የመንግሥትን ሥራ በማያመች አኳኋን በመምራት በመንግሥት ላይ ከ11.9 ሚሊዮን ብር በላይ ጉዳት በማድረስ ከባድ የሙስና ወንጀል ክስ ከአንድ ዓመት በፊት ተመሥርቶባቸው የነበሩት የቀድሞ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት ዋና ሥራ አስኪያጅ ፀዳለ ማሞን ጨምሮ የአራት ኀላፊዎች ክስ ተቋርጦ…

የሰኔ 16 ተቀናቃኝ ትርክቶች ከሰልፉ እስከ ዐቃቤ ሕግ ክሶች

ከጠዋቱ 11 ሰዓት ተኩል ጀምሮ ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስዱ በሮቿን ወለል አድርጋ የከፈተችው አዲስ አበባ “ለውጥን እንደግፍ ዲሞክራሲን እናበርታ” በሚል መሪ ቃል ለተከታታይ ሦስት ዓመታት በዘለቀ የሕዝብ ተቃውሞ በተፈጠረው ጫና የመጣውን ለውጥ ለማወደስ የተሰበሰቡ ሚሊዮኖችን ማስገባት ጀምራለች። ‘በይሆናል፣ አይሆንም’፣ ‘በሰላም…

የመኪና መለዋወጫ ዋጋ መናር የትራስፖርት እጥረት ፈጥሯል

ላለፉት ዐሥራ አምስት ዓመታት በሚኒባስ ታክሲ ሹፌርነት የሚተዳደሩት አየነው ንጋቱ ሰባት ልጆቻውን ጨምሮ ቤተሰቡን ለሚያስተዳድሩባት የመኪና መለዋወጨ ፍለጋ ከቄራ፣ ቡልጋሪያ ከዛም ጨርቆስ በመዟዟር ይባዝናሉ። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየናረ የመጣው የመለዋወጫ ዋጋ ለሥራቸቸው ተግዳሮት እንደሆነባቸው የሚናገሩት አየነው ከአንድ ወር በፊት 80…

ኢሚግሬሽን ሕገወጥ የፓስፖርት ተግባር ላይ የተገኙ ሠራተኞቹን ለሕግ አሳልፎ ሰጠ

ግማሽ ሚሊዮን ፓስፖርት ወደ አገር ውስጥ መግባት ጀምሯል በቅርቡ እንደ አዲስ የተዋቀረው የኢምግሬሽን ዜግነትና ወሳኝ ኹነት ኤጀንሲ በመሥሪያ ቤቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ ሕገወጥ በሆነ መልኩ የፓስፖርት እደላ ሥራ ላይ ተሳትፈዋል ብሎ የጠረጠራቸውን ሰዎች ለሕግ አሳልፎ መስጠቱ ታወቀ። ላለፉት 9 ወራት…

በአዲስ አበባ የደራው የሐሰተኛ ሰነዶች ገበያ

በአንድ የማስታወቂያ ድርጅት ውስጥ ባልደረባ ለሆነችው ለ22 ዓመቷ ሜላት አስመላሽ (ሥሟ የተቀየረ) ዳጎስ ያለ ክፍያ የሚያስገኝ የማስታወቂያ ሥራ ማግኘቷን እንዲሁ በቀላሉ የምታልፈው አጋጣሚ አልነበረም። ለወራት በኮንትራት በምትሠራበት የማስታወቂ ድርጅት ሥራውን ሊሰጣት መስማማቱ መልካም ዜና ቢሆንም የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር(‘ቲን’) ከሌላት…

ሰሞነኛው የኀይል ፈረቃ ከድጡ ወደ ማጡ

ባለትዳርና የቤተሰብ አስተዳዳሪ ለሆነችው ለፍቅር ያረጋል የሰሞኑ የመብራት መቆራረጥ የእሷና እና የቤተሰቧን ኅልውና እየተፈታተነ እንደሚገኝ ትናገራለች። ከዚህ ቀደም በቀን እስከ 50 ኪሎ ዳቦ እና ኬክ አዘጋጅታ ትሸጥ የነበረ ሲሆን ላለፉት ሦስት ሳምንታት የገበያው ፍላጎት ቢጨምርም ፍቅር ማቅረብ የቻለችው ግን ግማሹን…

ኹለቱ ጎራዎች የዜግነት እና የማንነት ፖለቲካ ተመጋጋቢ ወይስ ተቀናቃኝ?

ስመኝ ታደሰ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ጫወታ ማንነታችሁን ቀምቼ ሌላ ማንነት ካልሰጠኋችሁ እያለ ከሚታገላቸው ሰዎች አንዷ ናት። ተወልዳ ያደገችው ቡሌ ሆራ ነው። ቡሌ ሆራ በቀድሞው አስተዳደር የሲዳማ ክፍለ ሀገር ውስጥ የሚገኘው ሀገረ ማርያም ወረዳ አካል ነበር። ስመኝ በወቅቱ ለሥራ ጉዳይ ከኮሬ ወደ…

የኤርትራውያን እምባ

ርእሶም ኪዳነ (ለደኅንነቱ ሲባል ሥሙ የተቀየረ) ተወልዶ ያደገው በኤርትራ ዋና ከተማ አስመራ ነው። ርእሶም የተወለደው ኤርትራ ተገንጥላ ሉዓላዊነቷን ካወጀች ኹለት ዓመታት በኋላ ነበር። ርእሶም ወደ ምድር በመጣበት ወቅት ኤርትራ የነበረችበት ሁኔታ በብዙ ዓለም አገራት የተወደሰ ነበር። በርግጥ በወቅቱ ኤርትራ ፈጣን…

የሕፃናት የነፍስ አድን ምግብ ሕገ ወጥ ሽያጭ በመላው አገሪቱ ተባብሶ ቀጥሏል

ፕላምፒ ነት (Plumpy’Nut) የተባለው የሕፃናት የነፍስ አድን ምግብ በሶማሌ፣ አማራ፣ ኦሮሚያ፣ ድሬዳዋ እና በተለይም በደቡብ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በሰፊው እየተሸጠ ሲሆን ድርጊቱ ለረጅም ዓመታት የዘለቀ ቢሆንም ያለ ከልካይ አሁንም ተጧጡፎ ቀጥሏል። አዲስ ማለዳ ተገኝታ ባረጋገጠችበት የወላይታ ዞን ውስጥም በየሱቁ እንደማንኛውም…

‹‹ስብሰባ ላይ ናቸው››

ፀሐዬ ተስፋዬ አዘውትሮ ከሚመላለስበት የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር በአግባቡ መስተናገድ ባለመቻሉ “ያተረፍኩት ድካም ብቻ ነው” ሲል ብሶቱን በማሰማት ይጀምራል። በቅርቡ ከውጪ ባለሀብቶች ጋር በሽርክና ለሚጀምረው የማዕድን ማውጣት ንግድ አስፈላጊውን ቅድመ ሁኔታ ለማሟላት በርካታ ጊዜያትን ቢመላለስም በመሥሪያ ቤቱ በኩል በሥራ ሰዓት ስብሰባ…

የፓስፖርት እጥረት ለሙሰኞች በር ከፍቷል

የፓስፖርት እጥረቱን ተከትሎ የተለያዩ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች፣ በርካታ ኤጀንሲዎች እና አንዳንድ የጉዞ ወኪሎች በሕገ ወጥ መንገድ የድጋፍ ደብዳቤዎችን በከፍተኛ ዋጋ በመሸጥ ጥቅም እያገኙ መሆናቸውን አዲስ ማለዳ ባደረገችው ማጣራት ደርሳበታለች። የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን፣ ክፍለ ከተሞች፣ የጉዞ ወኪሎች፣ በመካከለኛው ምሥራቅ አገራት አሰሪ እና…

‘ኢሕአዴግ’ዎች ምን እያሉን ነው?

በአራት ብሔራዊ ድርጅቶች የተመሰረተው የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢሕአዴግ) በተለይም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በግንባርና በብሔራዊ ድርጅቶቹ መካከል የሚያወጣቸው መግለጫዎችና ያዝኩ የሚላቸው አቋሞች ለየቅል እየሆኑ ብዙዎችን ግራ ማጋባት ይዘዋል። በተቃርኖ ውስጥ ነው የሚባለው ግንባሩ የምክር ቤቱን ስብሰባ ከሰሞኑ አድርጎ ያወጣው…

የአዲስ አበባ መሬት ‘ፆም ማደር’ እንዳይቀጥል

መሬት በካሬ እስከ 300 ሺሕ ብር በሚሸጥባት አዲስ አበባ እስከ 20 ዓመታትን ለልማት በሚል አጥረው ፆም ያሳደሩ ʻባለሀብቶችʼ በርካታ ነበሩ። በከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ መቀመጫ ፊት ለፊት እንዲሁም በአራት ኪሎው የጠቅላይ ሚንስትሩ መቀመጫ ቤተ መንግሥት ግንባር ላይ ዓመታትን ታጥረው የነበሩት ቦታዎች…

በኢትዮጵያ የአደገኛ ዕፆች ዝውውር አሳሳቢ ሆኗል

በ2011 ግማሽ ዓመት ብቻ ከ123 ሺሕ ኪሎ ግራም በላይ ኮኬይን ሲዘዋወር ተይዟል በሻሸመኔ አካባቢ በ2 ሺሕ 840 ካሬ ሜትር በላይ የካናቢስ ተክል ተገኝቷል በ2011 ግማሽ ዓመት ብቻ 123,756.31 ኪሎ ግራም የኮኬይን ዕፅ ሲዘዋወር መያዙን የፌዴራል ወንጀል ምርመራ ቢሮ አስታወቀ። ቢሮው…

የዳኞች ምልመላ ከፍርድ አሰጣጥ ጥራትና ከመዝገብ ክምችት አንጻር

እንዲህም ያሉ የሕግ ባለሙያዎች?! ሰዓቱ የምሳ፣ ቦታው ደግሞ ምዕራብ ወለጋ ነቀምት አካባቢ ነው። መንገድ ዳር ካለ አንድ ሥጋ ቤት በረንዳ ላይ አረፍ ብለው ምሳቸውን የሚመገቡ ሰዎች አሉ። ከተማዋ ደግሞ የመንገድ ጥበት ካለባቸውና በጋውን በአቧራ፥ ክረምቱን ከጭቃ እምብዛም ከማይርቁት ኢትዮጵያዊያን ከተሞች…

ሀዋ እደሪስ – እየጨመረ የመጣው የአረብ አገር ተመላሽ ሴቶች ላይ የሚፈፀም ዝርፊያ ማሳያ

በህድአት አማረ እና በመሠረት አበጀ ሥሟ ሀዋ እንድሪስ ሰዒድ ትባላለች። የትውልድ ቦታዋ ከደሴ ከተማ ወጣ ብላ በምትገኘው ሐይቅ የሚባል ቦታ ነው። ሀዋ ቤተሰቦቿን አታውቅም። ወደ ኢትዮጵያ ከተመለሰች ሦስት ወር ሆኗታል። ወደ አረብ ሐገር ʻበሕገ ወጥʼ መንገድ ከመሔዷ በፊት ኢትዮጵያ ውስጥ…

ዐቢይ ላይ የተንጠለጠለው የአፍሪካ ቀንድ ጉዞ

የአፍሪካ ቀንድ መልክ የአፍሪካ ቀንድ ቀጣና በዓለም የተወሳሰቡና የግጭት አካባቢዎች ከሚባሉት አንዱ ስለመሆኑ የሚያስታውሰው እና ኤስኤስአርሲ በተሰኘ የበይነ መረብ ገጽ ላይ የወጣው ʻCrisis in the Horn of Africaʼ የተሰኘ ጽሑፍ የአፍሪካ ቀንድ አገራት የሚባሉት ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ ሶማሊያ፣ ጅቡቲ፣ ሱዳን እና…

ውጥንቅጡ የወጣው የግብር አሰባሰብ ስርዓት

ማስረሻ ከተማ ይባላል ለዓመታት የወንዶች ፀጉር ቤት ከፍቶ በሥሩም ኹለት ሠራተኞችን ቀጥሮ ያስተዳደር እና ኑሮውን ይመራ ነበር ። ለብቻው ቤት ተከራይቶ ለሚኖረው ማስረሻ ታዲያ ከፀጉር ቤቱ የሚገኘው ገቢ የዕለት ጉርሱን ሽፍኖ ነገን የሚያቅድበት አልነበረም። ከአነስተኛ እና ጥቃቅን 5 ሽሕ ብር…

‘ከይጀመራል ማለፍ ያልቻለው’ የፈጣን አውቶብስ መስመር ግንባታ

የተጨበጠ ነገር ሳይያዝ ፕሮጀክቶችን እጀምራለሁ ማለትን ተለማምዳለች በሚል የምትታማው አዲስ አበባ ከዘጠኝ ዓመት በፊት (2002) እጀምረዋለሁ ያለችውን የከተማ ፈጣን አውቶቡስ መስመር ግንባታ እስካሁን አልጀመረችም። ይኸው ፕሮጀክት የውሃ ሽታ ይሁን እንጂ የከተማ አስተዳደሩ ከዓመታት በፊት ከፈረንሳይ ልማት ድርጅት (‘ኤኤፍዲ’) የተበደረው የ50…

This site is protected by wp-copyrightpro.com