የእለት ዜና
መዝገብ

Author: ድርሻዬ ኃይለሚካኤል

የኢትዮጵያ ስኳር ሕመምተኞች ማኅበርን በጥቂቱ

በተለያየ ወቅትና ኹኔታ ማኅበራት የተለያዩ ዓላማዎችን ይዘው ይመሠረታሉ። በሠለጠነው ዓለም በየጊዜው ሰዎች ላይ በሚከሠቱ የጤና እክሎች ዙርያ እርስበርስ ሕሙማን የሚደጋገፉባቸውን ማኅበራት መመሥረት የተለመደ ነው። ይህም ሕሙማን በተናጥል ከሚያደርጓቸው እንቅስቃሴዎች ባሻገር በዛ ባለ ቁጥር ሰፋ ያለ ተጽዕኖን ለመፍጠር ይረዳቸዋል። ለዛሬ እንዲህ…

የኢትዮጵያ ስኳር ሕመምተኞች ማኅበርን በጥቂቱ

በተለያየ ወቅትና ኹኔታ ማኅበራት የተለያዩ ዓላማዎችን ይዘው ይመሠረታሉ። በሠለጠነው ዓለም በየጊዜው ሰዎች ላይ በሚከሠቱ የጤና እክሎች ዙርያ እርስበርስ ሕሙማን የሚደጋገፉባቸውን ማኅበራት መመሥረት የተለመደ ነው። ይህም ሕሙማን በተናጥል ከሚያደርጓቸው እንቅስቃሴዎች ባሻገር በዛ ባለ ቁጥር ሰፋ ያለ ተጽዕኖን ለመፍጠር ይረዳቸዋል። ለዛሬ እንዲህ…

ከፍታ ከንባብ ጋር

በየሳምንቱ እለተ አርብ ማምሻ ላይ ሰብሰብ ይላሉ። መሰባሰቢያ ስፍራቸው በአዲስ አበባ ሃያ ኹለት አካባቢ፣ ጎልጉል አጠገብ ከሚገኘው ታውን ስኩዌር ሞል ላይ ነው። በዚህ ሕንጻ ላይ ከፍታ የሥልጠና እና ማማከር አገልግሎት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ቢሮ ይገኛል። ታድያ አመሻሽ 12 ሰዓት…

ዘመን የተሻገሩ የግብይት ቦታዎች

ከሰዎች የእለት ተእለት የኑሮና የሕይወት እንቅስቃሴዎች መካከል አንዱ ነው፣ ግብይት። ሻጭና ገዢ በገበያ ይገናኛሉ። ለዚህም መገናኛ የሚሆን ቦታና ጊዜን ይሰይማሉ። ሥልጣኔና ዘመናዊነት እየተስፋፋ መሄዱን ተከትሎ ታድያ መደበኛ የግብይት ስፍራዎች በቋሚነት ተሠርተዋል። በአገራችን ገበያ የምንላቸውን እነዚህን የግብይት ስፍራዎች አርብ አገራት ‹ሱቅ›፣…

መድኃኒት አጠቃቀማችን እንዴት ነው?

‹‹አያቴ በርከት ያሉ ቁሶችን በሳንቲም ቦርሳዋ ውስጥ ትይዛለች። መርፌና ክር፣ ቁልፍ እና ሳንቲሞች ከቦርሳዋ ከማይጠፉት ነገሮች መካከል ናቸው። ከእነዚህ ኹሉ የሚገርመኝ ረዘም ላሉ ዓመታት የያዘቻቸው መድኃኒቶቿ ናቸው። ሳያልቁ በፍጥነት ትተካቸዋለች። ዋነኞቹ ‹ፓራሲታሞል› እና ‹ዳይክሎፊናክ› የሚባሉት ናቸው። አንዳንዴም ‹አሞክሳሲሊን› አታጣም።›› ይህን…

በሥነምግባር የታነጸ ትውልድን የማፍራት ጉዞ

ልጆች ለእርሻ እንደተዘጋጀ ለም መሬት ናቸው። ቤተሰብ፣ ማኅበረሰብ፣ አገርና ትውልድ ደግሞ መልካም ዘርን እንዲዘሩ የሚጠበቁ ገበሬዎች። የአገር ተረካቢ ትውልድ የማንነት ግንባታ የሚጀምረው በሕጻንነት ዘመን ባለው ለም መሬት ላይ መልካም ዘርን በመዝራት ነው። በአገራችን ይህን እውነት ምን ያህል ልብ ብለነው ይሆን?…

error: Content is protected !!