መዝገብ

Author: ሕሊና ብርሃኑ

ወረርሽኞች እና የሴቷ ሸክም

በተለያየ ጊጊ ዓለማችን ያስተናገደቻቸው ወረርሽኞች በተለያዩ የዓለም ገጾች ላይ የተለያየ ተጽእኖ ማሳረፋቸው ግልጽ ነው። በዚህም ታድያ በሴቶች ላይ የሚኖራው ተጽእኖ ደግሞ በሕይወታቸው የሚበረታ እንደሆነ በተለያየ ጊዜ ይነገራል። ሕሊና ብርሃኑም ይህን ጉዳይ በማንሳት፣ ወረርሽኞች በማኅበራዊ ሕይወት ከሚያሳድሩት ጫና ላይ በሴቶች ትከሻና…

ስድስቱ የ”ለውጡ” ንፍገቶች

ከፖለቲካ እንዲሁም ከማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ጋር በተገናኘ የሴቶች የእኩልነትና የመብት ጥያቄ ብዙ ነው። ለብዛቱና ሳይፈታ ለመቆየቱ ለሴቶችና በሴቶች ዙሪያ ያለው የማኅበረሰብ አመለካከት ክፍተት ተጠያቂ ሊሆን ይችላል። ሕሊና ብርሃኑ የፖለቲካ ተሳትፎ ላይ በማተኮር፣ ፖለቲከኞች የሴቶችን ጉዳይ ማንሳት ካለመምረጣቸው በላይ ጉዳዩን…

ሴቶችና ወሲብ

ብዙዎች በግልጽ ከማይነጋገሩባቸው ርዕሰ ጉዳዮች መካከል በጾታዊ ግንኙነት ውስጥ ያለው ወሲብ ወይም ግብረ ሥጋ ግንኙነት አንዱ ነው። ነገሩ ደግሞ በሴቶች ሲሆን የበለጠ ይወሳሰባል። ሕሊና ብርሃኑ ይህን ሐሳብ በግልጽ አንስተዋል። የወንዶች የበላይነት አቀንቃኝ በሆነ ዓለምና ስርዓት፣ አባታዊ ስርዓት (Patriarchy) ወሲብን ጨምሮ…

የሴቷን ድምፅ ዋጋ፤ ከብልፅግናው ዘይት በፊት!

አገራዊ ምርጫ ደርሷል፤ በቅርቡም ፖለቲካ ፓርቲዎች የተለያዩ የምረጡኝ ቅስቀሳ ማድረግ ይጀምራሉ። በዚህ ጊዜ ደግሞ ቀድሞ የተዘነጉና ድምጻቸው ሳይሰማ የቆዩ ከፍተኛ ድርሻ የያዙት የሴቶች ድምጽ መጠየቁ አልቀረም። ብልፅግና ፓርቲን በዋናነት ያነሱት ሕሊና ብርሃኑ፣ በቅርቡ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሴቶችን በተሰበሰቡበት ፓርቲውን በሚመለከት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ያልደመሩት የኢትዮጵያ ሴቶች የሰላም ጥያቄ

ሴቶች እንደ አገር በሚከሰቱ አለመረጋጋቶች ብቻ ሳይሆን በመደበኛ እንቅስቃሴም ከቤት እስከ አደባባይ በሰላም ማጣት ውስጥ እንደሚኖሩ የሚጠቅሱት ሕሊና ብርሃኑ፤ በሴቶች ላይ የሚደርሱ ከፍተኛ ጥቃቶችም በቸልታና በዝምታ እየታለፉ ስለመሆናቸው ይጠቅሳሉ። በሚኒስቴር መሥሪያ ቤት ደረጃ ትኩረት የተነፈገ ከመሆኑ በላይ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር…

‘አባታዊ ስርዓት’ የሴቶችና ወንዶች አፍ መፍቻ ቋንቋ

የስርዓተ ፆታ እኩልነት እንዲሰፍን የሚሠሩ ሰዎች የሚገጥማቸው አንዱ ፈተና በፆታዊ መድልዖው ውስጥ ተጠቂ የሆኑት ሴቶች ሳይቀሩ አድሏዊውን ስርዓት ጥብቅና የሚቆሙለት መሆኑ ነው። ሕሊና ብርሃኑ በነባራዊው ዓለም ውስጥ ገዢ የሆነው ‘አባታዊ ስርዓት’ ወንዶቹን ብቻ ሳይሆን ሴቶችንም ተገዢ እንዲሆኑለት አድርጎ ነው የሚቀርጻቸው…

This site is protected by wp-copyrightpro.com