መዝገብ

Author: ዮናስ አሽኔ (ዶ/ር)

“ያንዲት ምድር ልጆች” ታሪካዊ ልብወለድ መጽሐፍ

አማረ ተግባሩ (ዶ/ር) “ያንዲት ምድር ልጆች” በሚል ርዕስ ከዓመታት በፊት ያሳተሙትን ታሪካዊ ልብ ወለድ በድጋሜ ለአንባቢያን መቅረቡን መነሻ በማድረግ፥ ዮናስ አሽኔ (ዶ/ር) መጽሐፉ ምንም እንኳን ከፀረ ጣሊያን የአርበኞች ትግል እስከ አብዮቱ መንደርደሪያ ድረስ ያለውን ትግል የሚዳስስ ቢሆንም በትላንት እና በዛሬ…

የሴቶች ጥያቄ በወንዶች አገር

ንትርክ የማይለየውን የሴቶች የእኩል ዕድል እና መብቶች ጥያቄ፣ ገና በኢትዮጵያ አልተጀመረም የሚሉት ዮናስ አሽኔ (ዶ/ር)፣ ‘የቢልለኔ ጥያቄ’ ላይ ተንተርሰው ከተለያዩ የግራ ዘመም ርዕዮት እና ‘የባሕል አተያዮች’ አንፃር የሚቀርቡ አቤቱታዎችን በመጠቃቀስ ሙግታቸውን ያቀርባሉ።     በ1903 የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን በአውሮፓ ጉብኝት…

የታሪክ ንቃተ ሕሊናን የሚኮረኩረው መጽሐፍ

የመሐመድ ሐሰንን (ዶ/ር) ‘ማለት የምፈልገው’ በሚል ርዕስ በግል ተሞክሮ ላይ ተመሥርቶ የኢትየጵያን ታሪካዊ ተቃርኖዎች የሚተነትን መጽሐፍ ዮናስ አሽኔ (ዶ/ር) አንብቦ በአጭሩ እነሆ ቅምሻ ይለናል።     የመፅሐፉ ርዕስ፦ ማለት የምፈልገው ደራሲ፦ መሐመድ ሐሰን (ዶ/ር) አሳታሚ፦ ታሪክ አሳታሚ የታተመበት መዘን፦ 2011…

የወቅቱን ፖለቲካ በመጽሐፍ

በኢትየጵያ የተከሰተውን የፖለቲካ ለውጥ የሚመለከቱ በርካታ መጽሐፎች ገበያ ላይ ውለዋል። ዮናስ አሽኔ (ዶ/ር) ከነዚህ መካከል አንዱን መርጠው በአጭሩ ይዘቱን ያስዳስሱናል። የመጽሐፉ ርዕስ፦ የሥልጣን ሽግግር እና ሥውር መንግሥት በኢትዮጵያ፡ የለውጥ ማዕበል ዐቢይን የወለደውና ዐቢይ ጉዳይ እና ቀጣይ ስጋት ደራሲ፦ ኤፍሬም ግዛው…

This site is protected by wp-copyrightpro.com