መዝገብ

Author: ካሣዬ አማረ

የሸማቹ ኅብረተሰብ ፈተና እና የመፍትሔ አቅጣጫ

የሸማች ማኅበረሰቡን ችግር ለመቅረፍ በመንግሥት በመተግበር ላይ ያሉት የተለያዩ መላዎች እምብዛም የታለመላቸውን ግብ አልመቱም የሚሉት ካሳዬ አማረ፣ ጊዜውን የዋጀ ነው የሚሉትን ነፃ የሸማቾች ማኅበር መመስረት እንደ መፍትሔ ሐሳብ አቅርበዋል። የሰው ልጅ መሠረታዊ ፍላጎቶች ተብለው የሚጠቀሱት ምግብ፣ መጠጥ፣ ልብስ እና መጠለያ…

መብት እና ግዴታ፣ የአንድ ሣንቲም ኹለት ገፅታ

የሰው ልጆች የተጎናጸፏቸው ማናቸውም መብቶች በውስጣቸው ግዴታን ወይም ኀላፊነትን ይዘው ይገኛሉ የሚሉት ካሳዬ አማረ፣ በኢትዮጵያ ኀላፊነትን ካለመወጣት ሊፈጠሩ የሚችሉ ክፍተቶችንና መዘዛቻን የሕግ ልዕልና መሸርሸርን፣ ፖለቲካዊ ተጽዕኖ እና ማኅበራዊ ሚዲያ ጉድለቶችን ለአብነት በመጥቀስ ሙግታቸው አቅርበዋል። ለራስ ብሎም ለመጪው ትውልድ ኀላፊነት መወጣት…

መንግሥት ለምን ዝምታን መረጠ?

ካሳዬ አማረ ፅንፍ የረገጡ የጎሣ ብሔርተኞች ዓላማና እንቅስቃሴ ውስጡ ሲፈተሸ ምን እንደሚመስል እንዲሁም ያስቀመጡትነም ግብ ለመምታት እንዲረዳቸው የሚጓዙበት መስመር አገር ላይ አደጋ የሚጋብዝ ሁኔታ እየተፈጠረ ባለበት ሁኔታ የመንግሥት ዝምታ ማለት ለምንድን ነው ሲሉ ይጠይቃሉ፤ የቢሆን ግምታቸውንም ዘርዝረዋል። ለዘላቄታው በአገር አንድነት…

በዝምታ ውስጥ ያለው አብላጫው ሕዝብ እና የምሁራን ሚና

ካሳዬ አማረ “የጎሳ” ፖለቲከኞች የሚሏቸው ሕዝብን ሳያማክሩና ውክልና ሳይኖራቸው ሥልጣንን ብቻ ግብ አድረገው በመነሳት ለኢትዮጵያ አንድነት መዳከም ብሎም መሰናከል እየሠሩ ነው ሲሉ ተጨባጭ ያሏቸውን ማስረጃዎች አቅርበዋል። ምሁራን የዳር ተመልካችነታቸውን ትተው ሕዝብን በማንቃት አገርን የሚያሻግር ሐሳብ በማቅረብ በኩል የዜግንት ድርሻቸውን ይወጡ…

ኢትዮጵያ ያለችበት አሳሳቢ ሁኔታና መፍትሔ ፍለጋ

በኢትዮጵያ ከ2010 ግንቦት ወር የተጀመረው የለውጥ እንቅስቃሴ ስር ነቀል ሳይሆን ገገናዊ ነው ብለው የሚጀምሩት ካሳዬ አማረ፤ በዓመቱ ኢትዮጵያ ያሳለፈቻቸውን ውጣውረዶች ዳስሰዋል። አያይዘውም መፍትሄ ይሆናሉ ያሉትን ሃሳብ አቅርበዋል። ካለፈዉ መጋቢት 2010 ጀምሮ በኢትዮጲያ የተጀመረዉና ከዓመት በላይ የሆነዉ የለዉጥ እንቅስቃሴ ከኢህአዴግ ጉያ…

የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ክስ የማቋረጥ ውሳኔ እና የሚያሳድረው ተጽዕኖ

በአዲስ ማለዳ ሰኔ 22/2011 (ቅፅ 1 ቁጥር 34) “በዐቃቤ ሕግ የሚቋረጡ ክሶችን የሕግ ባለሙያዎች ተቃወሙ” የሚል ትንታኔን መነሻ በማድረግ ካሣዬ አማረ ዐቃቤ ሕግ የደረሰበትን ውሳኔ ሐሳብ በመቃወም የራሳቸውን መከራከሪያ አቅርበዋል። በአዲስ ማለዳ ሰኔ 22/2011 (ቅፅ 1 ቁጥር 34) “በዐቃቤ ሕግ…

This site is protected by wp-copyrightpro.com