መዝገብ

Author: ሰለሞን በየነ

ከመመሪያ በታች ያሉ ሕጎች እንዳይኖሩ የሚከለክል አዋጅ ተረቀቀ

የአስተዳደር መመሪያዎችና አስተዳደራዊ ጉዳዮች ወደ ፍርድ ቤት በመሔድ የሚከሰሱበትን ሥነስርዓት ይደነግጋል የፌዴራል የአስተዳደር ተቋማት ማኑዋል፤ ጋይድላይን፤ ሰርኩላር እና ደብዳቤን እንዳይጠቀሙ የሚያደርገው አዋጅ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲጸድቅ ቀረበ። መመሪያ ማለት ሕግ አውጪው አካል በሚሰጠው የውክልና ሥልጣን መሰረት በአስተዳደር ተቋም የሚወጣና…

ያለአግባብ ተሰቅሎ የቆየው የሰሊጥ ዋጋ በግማሽ ቀነሰ

በአገር ውስጥ ገበያ የሰሊጥ ዋጋ በግማሽ የቀነሰ ሲሆን በግብይት ሰንሰለቱ የመንግሥት የመቆጣጠር ብቃት ማነስ ዋጋው ባልተገባ ሁኔታ ንሮ ለመቆየቱ በዋነኛ ምክንያትነት ተጠቅሷል። ላኪዎች የሰሊጥ ምርትን ከአገር ውስጥ ገበያ ዋጋ በላይ በመግዛት ለዓለም አቀፉ ገበያ ባነሰ ዋጋ የሚያቀርቡበት ከስርዓት የወጣ ግብይት፣…

ከመመሪያ በታች ያሉ ሕጎች እንዳይኖሩ የሚከለክል አዋጅ ተረቀቀ

• የአስተዳደር መመሪያዎችና አስተዳደራዊ ጉዳዮች ወደ ፍርድ ቤት በመሔድ የሚከሰሱበትን ሥነስርዓት ይደነግጋል የፌዴራል የአስተዳደር ተቋማት ማኑዋል፤ ጋይድላይን፤ ሰርኩላር እና ደብዳቤን እንዳይጠቀሙ የሚያደርገው አዋጅ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲጸድቅ ቀረበ። መመሪያ ማለት ሕግ አውጪው አካል በሚሰጠው የውክልና ሥልጣን መሰረት በአስተዳደር ተቋም…

የወር አበባ ንጽህና መጠበቂያ ዋጋ እስከ 20 ብር ሊቀንስ ይችላል ተባለ

ከቀረጥ ነጻ እንዲሆን ተጠይቋል የወር አበባ የንጽህና መጠበቂያ ለረጅም አመታት ቀረጥ ሲጣልበት ከነበረው የቅንጦት እቃዎች ዝርዝር በመውጣት በመድኃኒት ጤና አገልግሎት ዘርፍ እንዲካተት የጤና ሚኒስቴር በወሰነው መሰረት የህግ ማእቀፍ ተዘጋጅቶ ወደተግባር ሲገባ በአንድ እሽግ ምርት ላይ እስከግማሽ ድረስ የዋጋ ቅናሽ ሊያሳይ…

ያለአግባብ የውጭ አገር ዜጎችን በሚቀጥሩ አምራቾች ላይ እርምጃ ይወሰዳል ተባለ

በኢንዱስትሪ መንደሮች ውስጥ በአገር ውስጥ ዜጎች መሰራት እየተቻሉ ከህግ ውጪ ያለአግባብ የውጭ ዜጎችን ቀጥረው ለሚያሰሩ አምራቾች ላይ የቅጥርን ሁኔታ በመፈተሽ እርምጃ እንደሚወስድ እና ለዚህም የሚረዳውን ጥናት ማጠናቀቁን የኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የንግድና ኢንዱስትሪ ቋሚ ኮሚቴ ሕዳር…

የጎዳና ተዳዳሪዎቹን ሕይወት ያጠፋው ግለሰብ ተቀጣ

• የሦስት ሰዎችን ሕይወት በተመሳሳይ አጥፍተዋል የተባሉት ግለሰብ አንድ ሰው ላይ ሙከራ አድርገዋል በአዲስ አበባ በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ ኸለት ልዩ ሥሙ አሜን ሆስፒታል ተብሎ በሚታወቀው አካባቢ ሚሊዮን ዘሪሁን የተባለ የጎዳና ተዳዳሪ በሌላ ጎዳና ተዳዳሪ ላይ በበቀል ስሜት በመነሳሳት በፈፀመው…

በሶስት ወራት ከ 62 ሺህ በላይ ሕገወጥ የጦር መሳሪያዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ባለፉት ሶስት ወራት ውስጥ ለወንጀል መፈጸሚያነት ለማዋል የታሰቡ ልዩ ልዩ ጠመንጃዎች ፤ ጥይቶች ፤ ሽጉጦች ፤ ቦንቦች እንዲሁም የቡድን መሳሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ፡፡ ከተያዙት የጦር መሳሪያዎችም ከፍተኛውን ቁጥር የያዘው የጥይት ብዛት ሲሆን 52 ሺህ እንድ መቶ…

የፌደራል ድጎማ እና የጋራ ገቢዎች ክፍፍል ኮሚሽን ሊቋቋም ነው

በክልሎች እና በፌዴራል መንግሥት መካከል ያለውን የጋራ ገቢዎችን እንዲሁም የፌዴራል መንግሥቱ ለክልሎች የሚያደርገውን ድጎማ የሚያስተዳድር አዲስ ኮሚሽን ሊቋቋም ነው። ኮሚሽኑ የፌዴሬሽን ምክር ቤት በጥናት ላይ ተመሥርቶ የውሳኔ ሐሳብ የሚያቀርብለት ሲሆን ራሱን የቻለ ሕጋዊ ሰውነት ያለው ሆኖ የሚቋቋም ነው። እንዲሁም የክልሎችን…

ረቂቅ አዋጆች ላይ የሚጠሩ የውይይት መድረኮች ተሳታፊ አጥተዋል ተባለ

በቂ የሚባል ሰው ባይገኝም የሽብር ወንጀልን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር በረቀቀው አዋጅ ላይ ውይይት ተደርጓል የጸረ ሽብር አዋጁን ለማሻሻል የሕግ፣ ፍትኅና ዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ኅዳር 03ኅ 2012 የጠራው የሕዝብ ውይይት ላይ ጥሪ ከተደረገላቸው 13 ተቋማት ኹለቱ ብቻ በተገኙበት የተካሔደ ሲሆን…

የምርመራ ጋዜጠኝነት ፈተናዎች

የጋዜጠኝነት ሕይወታቸው የጀመረው በቀድሞው የአዲስ አበባ ክልል 14 ባህልና ማስታወቂያ ቢሮ ውስጥ ነበር። ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በቋንቋዎችና ሥነ ጽሑፍ እንዲሁም በሕግ ትምህርታቸውን የተከታተሉ ሲሆን፣ በማስታወቂያው ቢሮ በነበራቸው ቆይታ ከባድ የሚባሉ ድፍረት የሚጠይቁ ሥራዎችን ተጋፍጠው የመሥራትን ልምድ አካብተዋል። ክልል 14 ቢሮው…

“የመንግሥት አካላት ዓለማቀፋዊ እርምጃ እንዲወሰድባቸዉ እጠይቃለሁኝ” የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ)

በኢትዮጵያ የሚፈጸሙ የሰብአዊ መብት የዓለም ማህበረሰብ ትኩረት በመሆኑ አገራዊና ዓለማቀፋዊ እርምጃ እንዲወሰዱ ጥሪ አደርጋለሁኝ ብሏል የኢትዮጵያ ህዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ  ዛሬ ባወጣው መግለጫ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔረሰቦች አንዱ የሌላዉ ጠላት አንደሆነ በማስመሰል ላለፋት 28 ዓመታት በህዝብ ላይ የተጫነዉ የዘር ፖለቲካ ዉጤት የሆነዉ ጽንፈኝነት…

የሕዳሴው ግድብ የሩብ ዓመት የቦንድ ሺያጭ በ 30 ሚሊዮን ብር ቀነሰ

ከተዋጣው 13 ቢሊዮን ብር ውስጥ 6 ቢሊዮን ብር በላይ መመለስ ተችሏል ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ በ2012 የበጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የተሰበሰበው 168 ሚሊዮን ብር መዋጮ ካለፈው ሩብ ዓመት ጋር ሲነጻጸር በ30 ሚሊዮን ብር ዝቅ ያለ ሆኖ ተመዘገበ። በበጀት…

በ310 ወረዳዎች ለሚገነቡ የውሃ ፕሮጀክቶች ዘጠኝ ቢሊዮን ብር ብድር ተገኘ

ብድሩ በ38 ዓመታት ውስጥ ተከፍሎ የሚያልቅ ነው በያዝነው ዓመት ተጀምሮ በቀጣይ አምስት ዓመታት በ16 ቢሊዮን ብር ወጪ በ310 ወረዳዎች እና በ58 ከተሞች ለሚተገበረው ለኹለተኛው አገር አቀፍ የመጠጥ ውሃ አቅርቦት፣ ሳኒቴሽንና ሀይጂን ፕሮጀክት የዓለም ባንክ ዘጠኝ ቢሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ። ብድሩ…

ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በአነስተኛ ፋይናንስ ዘርፍ ላይ እንዲሰማሩ ተፈቀደ

በገጠርም ሆነ በከተማ በሚደራጁ የአነስተኛ የፋይናንስ ሥራዎች ላይ የኢትዮጵያ ተወላጅ የሆኑ የውጭ ዜጎች እንዳይሳተፉ ከልክሎ የነበረው አዋጅ ተሻሻለ። የሕጉን እገዳ በማንሳት በዘርፉ መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱ በመፍቀድ በአገሪቱ ማህበራዊና ምጣኔ ሀብት ላይ ተሳትፎ እንዲያደርጉ በማሰብ አዋጁ እንደተሻሻለ ለማወቅ ተችሏል። ትውልደ ኢትዮጵያዊያን…

በደቡብ ክልል የ11 ሆስፒታሎች ግንባታ ውል ተቋረጠ

በደቡብ ክልል በ2009 የበጀት ዓመት ማጠናቀቂያ ወቅት ውል ተፈጽሞ ወደ ግንባታ ሒደት ገብተው ከነበሩ ሆስፒታሎች መካከል የአስራ አንዱን ውል ማቋረጡን የክልሉ የጤና ቢሮ አስታወቀ። በወቅቱ ስድስት መቶ ሠላሳ አራት ሚሊዮን ብር ገደማ እንደሚያወጡ ተገምቶ በጨረታ ለገንቢዎች የተላለፉት ሆስፒታሎቹ፣ በአንድ ዓመት…

ፎርቹን ጋዜጣ በ40 ሚሊዮን ብር ካፒታል አገልግሎቱን ሊያሰፋ ነው

• ሰባ በመቶ የአክስዮን ድርሻ ለገበያ እንደሚያቀርብ አስታውቋል በኢትዮጵያ በኅትመት መገናኛ ብዙኀን ዘርፍ ኹለት ዐሥርት ዓመታትን ከተሻገሩ በጣት ከሚቆጠሩ ሚዲያዎች መካከል አንዱ የሆነው ፎርቹን ጋዜጣ ለ10 ዓመት የሚቆይ የተቋማዊ ትራንስፎርሜሽን እቅድ በማዘጋጀትና ማውረትረቻውን (capital) ወደ 40 ሚሊዮን ብር ሊያሳድግ እንደሆነ…

‹‹ወደ ግጭት ቦታዎች የምልካቸው ባለሞያዎች የሉኝም›› የሰብአዊ መብት ኮሚሸን

የሰብአዊ መብት ኮሚሽን ተቋማዊ ማሻሻያ በማድረግ ነጻ፣ ገለልተኛ እና ብቃት ያለው ተቋምን ለመገንባት እያካሄደ ባለው ስራ አማካኝነት በቅርቡ በኦሮሚያ፣ ድሬዳዋ እና በሀረሪ የተከሰቱ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን የሚመረምር ቡድን ለመላክ እንደማይችል አስታወቀ። ከዚህ ቀደም ተመሳሳይ ግጭቶች በሚጋጥሙበት ወቅት ባለሞያዎቹን ወደየ አካባቢው…

የብሮድካስት ባለስልጣን በወራት ውስጥ እንደ አዲስ ሊደራጅ ነው

የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ከሁለት ወር ባነሰ ግዜ ውስጥ የመገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን በሚል ስያሜ እንደ አዲስ የሚያደረጀው አዋጅ ረቂቅ ለሚኒስትሮች ምክር ቤት የቀረበ ሲሆን ይህን ተከትሎ ባለስልጣኑ አዲስ ከሚቀበለው ተልዕኮና ሃላፊነት አንጻር አዲስ አደረጃጀት የመዘርጋት ስራ እያከናወነ እንደሚገኝ ገልጻል። የኢትዮጵያ ብሮድካስት…

ዋን ውሃ በ800 ሚሊዮን ብር ማስፋፊያ እያካሔደ ነው

ማስፋፊያው ሲጠናቀቅ የማምረት አቅሙ በሰዓት ከ32 ሺሕ ወደ 150 ሺሕ ሊትር ያድጋል የዋን ውሃ እናት ድርጅት አባሀዋ ትሬዲንግ ባለፉት ስምንት ወራቶች በ1.3 ቢሊዮን ብር ወጪ ሲያካሂድ የቆየው የማስፋፊያ ፕሮጀክት ወደመጠናቀቅ እንደተቃረበ አዲስ ማለዳ ሰማች። ከማስፋፊያው ውስጥ ሰፊውን ድርሻ የሚይዘው የዋን…

This site is protected by wp-copyrightpro.com