መዝገብ

Category: የእለት ዜና

ዳሰሳ ዘማለዳ ሰኞ መስከረም 5/2012

በ450 ሚሊዮን ዶላር ወጪ 2 መቶ ሚሊዮን ሰዎችን ማገልገል ይችላል የተባለ የካንሰር ሕክምና ሆስፒታል በኢትዮጵያ ሊገነባ ነው። ግንባታው የምስራቅ አፍሪካ በየነ መንግስታት (ኢጋድ )ድጋፍ እንደሚገነባ እና የአባ አገራትን ዜጎች እንዲያገለግል የታሰበ ነው። (አዲስ ማለዳ ) …………………………………………….. 2- ኢትዮጵያ በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ…

ብሪታኒያ ከኢትዮጵያ ጋር በአቪየሽን ዘርፍ በጋራ ለመስራት ፍላጎት አሳየች

ብሪታኒያ ከኢትዮጵያ ጋር በአቪየሽን ዘርፍ በጋራ ለመስራት ያላትን ፅኑ ፍላጎት በሚመለከት የብሪታኒያ የአፍሪካ ንግድ ኮሚሽነር ኢማ ዌድ ተናገሩ። ኮሚሽነሯ ዛሬ መስከረም 5/2012 የኢትዮጵያ አየር መንገድንና አቪየሽን ኢንዱስትሪውን ተዘዋውረው የጎበኙ ሲሆን አገራቸው ከአየር መንገዱ ጋር በተለያዩ ዘርፈ ብዙ ጉዳዮች አብራ ለመስራት…

ዳሰሳ ዘማለዳ ዓርብ መስከረም 2/2012

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አሜሪካ አራተኛ መዳረሻውን በመጪው ታኅሳስ ወር ላይ ወደ ሒውስተን ቴክሳስ እንደሚጀምር አስታወቀ። በረራው ከአዲስ አበባ በቶጎ ሎሜ ወደ ሒውስተን የሚደረግ ይሆናል። (አዲስ ማለዳ) ………………………………………………………… በኢንፎርሜሽ መረብ ደኅንነት ኤጀንሲ ከዚህ ቀደም ሹመት የነበረው የመካከለኛ ደረጃ ኃላፊነት ምደባ…

ሊባኖሳዊው ግለሰብ በቦሌ አየር ማረፊያ ”ታግተው” ተወሰዱ

ሐሰን ጃበር የተባሉ ሊባኖሳዊ የንግድ ሰው በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀናት ትራንዚት  በሚያደርጉበት አዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ታግተው እንደተወሰዱ እና የደረሱበት እንዳልታወቀ ቤተሰቦቻቸው አስታውቀዋል። በዕለቱ ከአፍሪካዊቷ አገር ጋቦን በመነሳት በአዲስ አበባ አድርገው ወደ ሊባኖስ ቤሩት በማምራት ላይ የነበሩት ሐሰን…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን በጅዳ አውሮፕላን ማረፊያ ችግር ገጠመው

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ንብረት የሆነው ቦይንግ 767 በሳኡዲ ዐረቢያ ጅዳ ንጉስ አብዱላዚዝ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ለመነሳት በማኮብኮብ ላይ ሳለ ከዐስሩ ጎማዎቹ ውስጥ ስምንቱ በመፈንዳታቸው ሳይነሳ ቀርቷል። የገጠመውን ችግር ተከትሎም የማኮብኮቢያ ሜዳው ዝግ እንዲሆን ተደርጎ ነበር። ትናንት መስከረም 1/2012 በጅዳ…

በቡራዩ ከተማ ውስጥ የቦንብ ጥቃት ደረሰ

መስከረም 1/2012 በቡራዩ ከተማ ማታ አንድ ሰዓት ላይ ዘጠኝ የኦሮሚያ ፖሊስ አባላት ላይ የቦንብ ጥቃት መድረሱ ተገለጸ። በጥቃቱ ቀላል የአካል ጉዳት አጋጥሟል። የኦሮሚያ ክልል ኮሚኒኬሽን እንዳስታወቀው የጥቃቱ አድራሾች ሽፍቶች እንደሆኑ ጥርጣሬውን ግልፅ ያደረገ ሲሆን ተጠርጣሪዎች ተይዘው በምርመራ ላይ እንደሚገኙም አስታውቋል።…

ዳሰሳ ዘማለዳ ረቡዕ ጷጉሜ 6/2011

በርካታ ሐኪሞችን፣ ነርሶችን፣ የላብራቶሪ ባለሙያዎችን እና የመስክ የጤና መኮንኖችን ያካተተ ቡድን የችጉንጉኒያ ወረርሽኝ በስፋት ወደ ታየባት ድሬዳዋ ከተማ ዛሬ ጳጉሜ 6/2011 አቅንቷል። (አዲስ ማለዳ) ……………………………………………………………. መስከረም 1 /2012 የሚከበረውን ኢትዮጵያን አዲስ ዓመት ምክንያት በማድረግ የኃይል ፍላጎት ሊጨምር ስለሚችልና የድንጋይ ወፍጮ፣…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከልክ ያለፈ ሕገ ወጥነትን ለመቆጣጠር እየሰራ ነው

በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ የመጣው የኑሮ ውድነት ከልክ ያለፈ ሕገ ወጥነት ያመጣው ችግር እንደሆነና መንግስት ይህን ተግባር ለመቆጣጠር እየሰራ እንደሆነ ተገልጿል። በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ ኃላፊ ኢንጅነር እንዳወቅ አብጤ እንዳስታወቁት…

ዳሰሳ ዘማለዳ ማክሰኞ ጷግሜ 5/2011

1- የኢ.ፌ.ዲ.ሪ አየር ኃይል ለ7 መቶ 35 አባላት የማዕረግ እድገት ሰጠ። ከዚህ ውስጥ ዐስሩ ከመስመር መኮኖንንነት ወደ ከፍተኛ መኮንንነት የማዕረግ እድገት ያገኙ ናቸው።በተቋሙ ውስጥ ለ ረጅም ዓመታት ላገለገሉ እንዲሁም አገራቸውን እና ሕዝባቸውን አገልግለው ጡረታ ለወጡ 56 የቀድሞ አባላቶቹም የእውቅና ሰርተፍኬት…

ኢትዮጵያ የኒውዚላንድ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱ ጥሪ አቀረበች

የኒውዚላንድ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ በወተት ልማት እና ተዋጽኦ ዘርፍ ተሰማርተው መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱ የኢትዮጵያ መንግሥት ጥሪ አቅርቧል። የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ዲኤታ ማርቆስ ተክሌ (ዶ/ር) በኒውዚላንድ አቻቸው የተመራውን ልዑካን ቡድን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። በውይይታቸው ወቅት ኢትዮጵያ ከኒውዚላንድ ጋር በአየር ንብረት…

በኬንያ የአይሲኦሎ ፍርድ ቤት አምስት ኢትዮጵያዊያን ላይ ቅጣት አስተላለፈ

ከኬንያ ዋና ከተማ ናይሮቢ 285 ኪሎ ሜትር ርቀት በስተሰሜን የምትገኘው የአይሲኦሎ ግዛት ፍርድ ቤት ያለ ፈቃድ በኬንያ ግዛት ውስጥ ሲንቀሳቀሱ አግኝቻቸዋለሁ ያላቸውን አምስት ኢትዮጵያዊያን ላይ የእስር ቅጣት አስተላልፏል። ጥፋተኛ ናቸው የተባሉት ኢትዮጵያዊያን የተከሰሱበትን ጉዳይ ያመኑ ሲሆን ከቤተሰብ ጋር ለመኖር ወደ…

ዳሰሳ ዘማለዳ ሰኞ ጳጉሜ 4/2011

1-የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር  ገዱ አንዳርጋቸው ከሩሲያው አቻቸው ሰርጌ ላቭሮቭ በቀረበላቸው ግብዣ መሰረት ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ሞስኮ ገብተዋል።ጉብኝቱ የኹለቱን አገሮች የንግድ፣ የኢንቨስትመንት እና የልማት ትብብር እንደሚያሳድግ ይጠበቃል።በዚሁ ጉብኝት  የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስትር  ለማ መገርሳ ከሩሲያ ወገን ጋር በሚደረግ ውይይት እንደሚሣተፉ ይጠበቃል።…

የውጭ አገራት ገንዘቦችን በሕገ ወጥ መንገድ ከሚመነዝሩ ግለሰቦች 7 ነጥብ 6 ሚሊዮን ብር ተያዘ

በአዲስ አበባ ከተማ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ጳጉሜ 3/2011 የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ የወንጀልና ትራፊክ አደጋ ምርመራ ዲቪዚዮን ባካሔደው ፍተሻ 7 ሚሊዮን 608 ሽሕ የኢትዮጵያ ብር እና 53ሽሕ የአሜሪካን ዶላር ከሕገ ወጥ ገንዘብ መንዛሪዎች እጅ መያዙን አዲስ አበባ…

ነፃነት ለተጋሩ የፖለቲካ እስረኞች ዓለም አቀፍ ንቅናቄ መግለጫ አወጣ

የትግራይ ሕዝብ የተቃጣበትን ዘመቻና የዘር ጥቃት ለመመከት የሚል ሃሳብ የሚያስተጋባው ነፃነት ለተጋሩ የፖለቲካ እስረኞች ዓለም አቀፍ ንቅናቄ እሁድ ጳጉሜ 3/2011 በአዲስ አበባ አክሱም ሆቴል አስተባባሪዎች መግለጫ ሰጥተዋል።  ከአስተባባሪዎች ውስጥ ፍፁም ብርሐኔ ለአዲስ ማለዳ እንደተናገሩት በአዲስ አበባ ብቻ ከ3መቶ በላይ የሚሆኑ ተጋሩ…

የባህር ዳር ኢንዱስትሪ ፓርክ በመጪው መስከረም መጨረሻ ወደ ስራ ይገባል

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በባህር ዳር ከተማ የሚገኘው የባህር ዳር ቁጥር አንድ ኢንዱስትሪ ፓርክ በመጪው መስከረም መጨረሻ 2012 ወደ ስራ እንደሚገባ ተገለፀ። የኢንዱሰትሪ ፓርኩ ዋና ስራ አስኪያጅ አማረ አስገዶም ለአዲስ ማለዳ እንደተናገሩት ስምንት ሼዶች ያሉት የመጀመሪያው ምዕራፍ ሙሉ በሙሉ ‹‹ሆፕ…

ዳሰሳ ዘ ማለዳ አርብ ጳጉሜ 1/2011

1-  መንግስት የተቋረጠውን ፈሳሽ የምግብ ዘይት ላይ የሚደረገውን ድጎማ በሚቀጥለው ዓመት እንደሚጀምር ተገለፀ። በተጨማሪ ለአዲስ ዓመት በዓል 6 ነጥብ 6 ሚሊየን ሊትር ዘይት፣ 120 ሺህ ኩንታል ስኳር፣ 165 ሺህ ኩንታል ስንዴ፣ 100 ሺህ ኩንታል ጤፍ ለሸማቾች መዘጋጀቱን አዲስ አበባ ከተማ…

ዳሰሳ ዘ ማለዳ ሐሙስ ነሐሴ 30/2011

1-የአውሮፖ ኅብረት የኢትዮጵያ ቡና ገበያ በዓለም አቀፉ ገበያ ተወዳዳሪ እንዲሆን የሚያስችል የ15 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ ማድረጉ ታዉቋል።ህብረቱ አቋርጦት የነበረዉን ድጋፍ እንደ አዲስ መጀመሩ በቡና ዉስጥ ያለዉን ችግር ከመቅረፉ ባሻገር የቡናን ምርታማነት እና የተሻለ የቡና ዝርያ ለማሰራጨት ከፍተኛ ሚና እንዳለዉ ተነግሯል።(ፋና…

ዓለም አቀፍ የንግድ ልዑካን የአፍካን አርቴፊሻል ኢንተለጀንስን ማዕከል በኢትዮጵያ ለመገንባት ዕቅድ እንዳላቸው አስታወቁ

ከተለያየ የዓለም ክፍል የተወጣጡ እና በተባበሩት መንግሥታት መሪነት አዲስ አበባ ላይ ውይይት እያደረጉ የሚገኙት ዓለም አቀፍ የንግድ ልዑክ በኢትዮጵያ የአፍሪካ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (Artificial Intelligence) ማዕከል ለመገንባት ዕቅድ እንዳለው አስታውቋል። ልዑካኑ ዛሬ ነሐሴ 30/2011 የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴርን የጎበኙ ሲሆን ከሚንስትር ዲኤታ…

በጉምሩክ ኮሚሽን የጂግጂጋ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የሕግ ማሰከበር የሥራ ኃላፊዎች በዛሬ ነሐሴ 30/2011 በቁጥጥር ስር ዋሉ።

በገቢዎች ሚኒስቴር በጉምሩክ ኮሚሽን የጂግጂጋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የህግ ማሰከበር ኃላፊ  አህመድ መሐመድ እና ምክትል ኃላፊያቸው  አብዱልዋህድ አብዱላህ ከሕገ ወጥ የኮንትሮባንድ ዝውውር ጋር በተያያዘ ተጠርጥረው በከባድ የሙስና ወንጀል በዛሬ ነሐሴ 30/2011  በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አስታውቋል ፡፡

ኢትዮጵያ በ2009 በጀት ዓመት 31 ነጥብ 1 ቢሊዮን ብር አጥታለች

በኢትዮጵያ ተላላፊ ባልሆኑ በሽታዎች ተገቢውን ቁጥጥር እና ትኩረት ባለመሰጠቱ ምክንያት በ2009 በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ 31 ነጥብ 1 ቢሊዮን ብር እንደ አገር እንደታጣ የጤና ሚንስትሩ ዶ/ር አሚር አማን አስታወቁ። ከጠቅላላው አገር ውስጥ ምርት መጠን 1 ነጥብ 8 በመቶ ይሸፍናል የተባለው የኪሳራው…

ዳሰሳ ዘማለዳ ረቡዕ ነሐሴ29/2012

1- በቀጣዩ ዓመት 2012 የሴቶች የንፅህና መጠበቂያ (ሞዴስን) ከቀረጥ ነፃ ለማድረግ እና በተመጣጣኝ  ዋጋ ለተጠቃሚዎች እንዲደርስ እየሰሩ እንደሆነ የጤና ሚንስትሩ ዶ/ር አሚር አማን አስታወቀዋል። እንደማንኛውም የሕክምና ዕቃ እና መድኃኒት ተመርቶ እንዲከፋፈል እንደሚደረግ ተገልጿል። (አዲስ ማለዳ) …………………………………………………………… 2 ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት…

ኢትዮጵያ የዓለም አቀፍ የጨርቃ ጨርቅ ማሽኖች አውደ ርዕይ ልታስተናግድ ነው

ኢትዮጵያ በቀጣዩ ዓመት 2012 ከጥር 29 እስከ የካቲት 1/2012 የዓለም አቀፉን የጨርቃጨርቅ ማሽኖች አውደ ርዕይ በአዲስ አበባ ታስተናግዳለች። የኢትዮጵያ ንግድ ምክር ቤትና የዘርፍ ማኅበራት እንዳስታወቀው አውደ ርዕዩ በህንድ የጨርቃ ጨርቅ ማሽኖች አውደ ርዕይ ማኅበረሰብ የሚዘጋጅ ሲሆን ኢትዮጵያም አዘጋጅ አገር ሆና…

የደቡብ አፍሪካው ፕሬዘዳንት የተፈፀመውን የዘር ጥቃት አወገዙ

በደቡብ አፍሪካ ዋና ከተማ ጆሀንስበርግ መጤ በተባሉ እና የደቡብ አፍሪካ ዜግነት በሌላቸው የውጭ አገራት ዜጎች ላይ የሚፈፀመውን ጥቃት የደቡብ አፍካው ፕሬዘዳንት ሲሬ ራማፎዛ በይፋ አውግዘዋል። ፕሬዘዳንቱ የተፈጠረውን ችግር ለመፍታት ከፀጥታ አካላት ጋር በቅርበት እየሰሩ እንደሆነና ዕልባት ላይ እንደሚደረስም ጨምረው አስታውቀዋል።…

ዳሰሳ ዘማለዳ ማክሰኞ ነሐሴ 28/2011

1-በሶማሊያ የአፍሪካ ህብረት ተልዕኮ ስር ለተሰማራዉ የኢትዮጵያ የሰላም አስከባሪ ኃይል ላበረከተዉ ከፍተኛ አስተዋፅኦ አሚሶም ምስጋና አቅርቧል።ላለፉት አንድ ዓመት ኃላፊነቱን በሱማሊያ ሲወጣ የነበረዉ የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ኃይል የሶማሊያ ሰላም እንዲሻሻል ከሶማሊያ የፀጥታ ኃይሎች ጋር በመቀናጀት የሽብር ኃይሎችን ተጠራርገው እንዲወጡ  ከፍተኛ  ጥረት…

የምርጫና የፖለቲካ ፓርቲዎች አዋጅ ካልተሻሻለ በቀጠዩ ምርጫ እንደማይሳተፉ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አስታወቀ።

የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በነሐሴ 18/2011 በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፀደቀው የምርጫና የፖለቲካ ፓርቲዎች አዋጅ ካልተሻሻለ በ2012 በሚካሔደው አገራዊ ምርጫ እንደማይሳተፉ ምክር ቤቱ አስታውቋል። 107 አባላት ያሉት የጋራ ምክር ቤቱ ውሳኔው 75 በመቶ የሚሆኑት የፖለቲካ ፓርቲዎች አቋም እንደሆነም ምክር…

ማዕከላዊ ወንጀል ምርመራ ለጉብኝት ክፍት ሊሆን ነው

ማዕከላዊ  ወንጀል ምርመራ ጳጉሜ 5/2011 የሚከበረውን ፍትሕ ቀን ምክንያት በማድረግ ከጳጉሜ 1 እስከ 5 /2011 ተከታታይ አራት ቀናት ለጉብኝት ክፍት እንደሚሆን የበዓሉ ኮሙኒኬሽን ሚዲያ እና መድረክ ዝግጅት ኮሚቴ አስታውቋል። የኮሚቴው ሰብሳቢ ዝናቡ ቱኑ እንዳስታወቁት በቀደሙት ጊዜያት ሥፍራው በርካታ ሰብዓዊ መብት…

በሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ ያሉ ኹሉም ሼዶች በ2012 ወደ ስራ ይገባሉ

የሐዋሳ ኢንዳሰትሪያል ፓርክ አስተዳደር እና በፓርኩ የሚገኙ ድርጅቶች በቅርቡ ኹሉንም ሼዶች ሙሉ በሙሉ ወደ ስራ ለማስገባት እየሰሩ መሆኑን የፓርኩ አስተዳደር ገለጸ፡ የሐዋሳ ኢንዳሰትሪያል ፓርክ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ፍጹም ከተማ ለአዲስ ማለዳ እንደገለጹት የተገነቡት 52 ሼዶች ለ21 ድርጅቶች ሙሉ በሙሉ የተከፋፍሉ ሲሆን አብዛኛዎቹ የቅድመ ዝግጅት ስራ እንደጨረሱ ገልጸዋል፡፡ የተገነቡትን ሸዶች ከያዙት 21 ድርጅቶች ዉስጥ ብዙዎቹ አራት እና አምስት ሼዶችን የያዙ ሲሆን፡ እነዚህ ድርጅቶችም ኢንዳስተሪያል ፓርኩን በሚቀጥለው ዓመት 2012 ሙሉ በሙሉ ወደስራ ለማስገባት የሚያስችሉ ማሽነሪዎችን የመትከል ስራ ለማከናወን የሚስችላቸዉን የቅደመ-ዝግጅት ስራ እያከናወኑ እንደሆነ አስተዳዳሪው አስታውቀዋል፡፡ እንደ  ፍፁም ማብራሪያ  የተገነቡት 52 ሼዶች ሙሉ በሙሉ ወደስራ ሲገቡ አሁን በፓረኩ ዉስጥ የተፈጠረዉን 27ሽሕ የስራ ዕድል ወደ 60ሽሕ ከፍ እንደሚያደርገዉ ገልፀዋል፡፡ በቀጥታ ከሚፈጠረዉ 60ሽሕ የስራ ዕድል በተጨማሪም በዐስር ሽዎች ለሚቆጠሩ ዜጎች ቀጥተኛ ያልሆነ የስራ ዕድል እንደሚፈጥርም ለአዲስ ማለዳ በሰጡት ማብራሪያ ገልፀዋል፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኩ በዋናነት ታስቦ ከተገነባበት ዋነኛ ዓላማ በተለይም ኢንቨስትመንትን ከመሳብ እና ስራ ዕድል ከመፍጠር ባሻገር ለሐዋሳ ከተማ ከፍተኛ የኢኮኖሚ መነቃቃትእንደፈጠረ የፓርኩ ዋና አስተዳዳሪ ገልፀዋል፡፡ በቻይናዉ ግዙፍ ሲቪል ምሕንድስና ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን CCECC የተገነባዉ የሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ በ 2008 በጀት ዓመት ነበር ተጠናቆ የተመረቀዉ፡፡ የሐዋሳ ኢንዱስትረ ፓርክ የፕሮጀክት ማናጀር ሶንግ ዋንግ በበከሉ ኢንዳስትሪል ፓርኮቹ ዓለም አቀፍ መስፈረትን መሰረት አድርገዉ የተገነቡ እንደሆኑ ይገልፃል፡፡ CCECC ከሐዋሳ ኢንዱሰትሪ ፓርክ በተጨማሪም በመላ ኢትዮጵያ የገነባቸዉ ኢንዱሰትሪ ፓረኮች የኢትዮጵያን እንቨስትመንት የመሳብ እቅድ እና ዓለም አቀፍ ልምድን መሰረት ያደረጉ እንደሆኑ ሶንግ ገልፀዋል፡፡

ዳሰሳ ዘማለዳ ሰኞ ነሐሴ 27/2011

  ኢትዮጵያ እና እስራኤል በኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት ዙሪያ በጋራ ለመስራት ተስማሙ። ኹለቱ ወገኖች በሳይበር ደኅንነት፣ በቴሌኮምኒኬሽ እና በጠፈር ሳይንስ በጋራ ለመስራት ተስማምተዋል። (አዲስ ማለዳ) …………………………………………….. የጀርመን ፓርላማ አባላት ከምክትል አፈ ጉባኤ ሽታየ ምናለ ጋር ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትን በማዘመን ዙሪያ…

80 የአደንዛዥ ዕፅ አዘዋዋሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

የተለያዩ 17 የዓለም አገራት ዜግነት ያላቸው 80 የአደንዛዥ ዕፅ አዘዋዋሪዎች በ2011 በጀት ዓመት በኢትዮጵያ በቁጥጥር ሥር መያዛቸውን የፌደራል ፖሊስ የፀረ አደንዛዥ ዕፅ ዝውውር ግብረ ኃይል አስታውቋል። ከግለሰቦች ጋር አብሮ የተያዘው የዕፅ መጠን 186 ኪሎ ግራም ኮኬይን፣ 9 ኪሎ ግራም ሔሮይን…

ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ በዓለም አቀፉ የከንቲባዎች ጉባኤ ላይ ሊሳተፉ ነው

ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ በዓለም አቀፉ ከንቲባዎች ጉባኤ ላይ ሊሳተፉ ነው ዓለም አቀፉ የከንቲባዎች ጉባኤ ‹‹ሲ-40›› ለአዲስ አበባ ከተማ መስተዳደር ምክትል ከንቲባ በዴንማርክ ዋና ከተማ ኮፐንሀገን የሚካሔደውን ጉባኤ እንዲታደሙ ግብዣውን አቅርቧል፤ ምክትል ከንቲባውም እንደሚገኙ አስታውቀዋል። በቀጣዩ ዓመት ከመስከረም 28 እስከ…

This site is protected by wp-copyrightpro.com