መዝገብ

Category: ዓውደ-ሐሳብ

ጫካውን መረዳት ዛፏን እንደ መመልከት ቀላል አይደለም

በኢትዮጵያ እየታየ ያለውን የፖለቲካ ለውጥ ሒደት በመመልከት እሸቱ ዱብ የለውጡን ዓይነት እና ምንነት በግል እይታቸው ለመተንተን ከሞከሩ በኋላ በዚህ ዓይነቱ የፖለቲካ ለውጥ ወስጥ ተቋማዊ ለውጥ በቀላሉ እንደማይገኝ ይናገራሉ።     ባሳለፍናቸው ሦስትና አራት ዓመታት ወይም በተለይ በመጨረሻዎቹ ዐሥሩ ወራት ያየናቸው…

የከተማ ፖለቲካ (ክፍል ሁለት)

ከተሞች የፖለቲካ ማዕከል ናቸው የሚሉት ኢሳያስ ውብሸት፥ በኢትዮጵያ የቅርብ ጊዜ የፖለቲካ ሒደቶችን በመቃኘት በሚጀምሩት በዚህ ጽሑፋቸው ከተሞች የፖለቲካ ዕሳቤዎች የሚጠነሰሱባቸው መድረኮች ናቸው በማለት ይህንን ባሕሪያቸውን በነባራዊው ዐውድ አስደግፈው ያስነብቡናል።     (ክፍል ሁለት) ቅይጥ ኅብረተሰብ ብሪስ (እኤአ 1966) እንደሚገልጸው ሁለት…

ምርጫ እና የምርጫ ተዋናዮች ሚና

ስለ ሰላም እና መረጋጋት ሲባል ምርጫው ይራዘም ወይስ በጊዜው ይካሄድ የሚለው ጉዳይ ፖለቲከኞችን ለሁለት ከፍሎ እያሟገታቸው መሆኑ የአደባባይ ምሥጢር ነው። ግርማ ሰይፉ ሰላም እና መረጋጋትን የማምጣቱ ኃላፊነቱም ቢሆን በምርጫ ተዋናዮች በጎ ፈቃድ ላይ የተንጠለጠለ መሆኑን በማስታወስ ሙግታቸውን ያቀርባሉ።   “ምርጫ…

የከተማ ፖለቲካ (ክፍል አንድ)

ከተሞች የፖለቲካ ማዕከል ናቸው የሚሉት ኢሳያስ ውብሸት፥ በኢትዮጵያ የቅርብ ጊዜ የፖለቲካ ሒደቶችን በመቃኘት በሚጀምሩት በዚህ ጽሑፋቸው ከተሞች የፖለቲካ ዕሳቤዎች የሚጠነሰሱባቸው መድረኮች ናቸው በማለት ይህንን ባሕሪያቸውን በነባራዊው ዐውድ አስደግፈው ያስነብቡናል።     የቅርብ ጊዜው የፖለቲካ ለውጥ በ1967 ኢትየጵያ እንደ አገር በሌሎች…

‘የሽግግር ጊዜ ፍትሕ’ በኢትዮጵያ ሐቅ፣ ፍትሕ እና ዕርቅ

ኢትዮጵያ በባሕሪው ያልተለመደ ዓይነት የፖለቲካ ለውጥ እያስተናገደች ነው። ይህንን ለውጥ ተከትሎ ባለፉት ዓመታት ሲፈፀሙ የነበሩ ሰብኣዊ ጥቃቶች በምን መንገድ ፍትሕ ያግኙ የሚለው ጥያቄ አነጋጋሪ ሆኗል። አዲ ደቀቦ ርዕሰ ጉዳዩን በማንሳት ስለ ‘የሽግግር ጊዜ ፍትሕ’ ምንነት፣ እንዲሁም ለአሁኑ ነባራዊ የኢትየጵያ ተሞክሮ…

የታከለ ኡማ ፈተና

ባሳለፍነው ሳምንት በአዲስ አበባ መስተዳድር ውሳኔ “ሰነድ አልባ” በመሆናቸው ሕገ ወጥ የተሰኙ ቤቶች እንዲፈርሱ ተደርገዋል። ይህንን እና ተዛማች የአዲስ አበባ ጉዳዮችን በማንሳት የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ ፈተናዎች ምን ምን ናቸው የሚሉትን መሐመድ አሊ እንደሚከተለው ዘርዝረዋቸዋል።   የአዲስ አበባ…

This site is protected by wp-copyrightpro.com