መዝገብ

Author: መና አስራት

በገናን ለመታደግ

ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኙ ባሕላዊና መንፈሳዊ የሙዚቃ መሣሪያዎች መካከል በገና አንዱ ነው። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ስርዓት ትልቅ ቦታ ያለው መሆኑም ይታወቃል። በተለይ እንደዚህ እንደአሁን የፆም ወቅት ከመቼውም ጊዜ በበለጠ በገና ዝማሬዎች መስማት በጣም የተለመደ ነው። ከክርስቶስ ልደት በፊት በገናና…

የዓለማየሁ ታደሰ የጥበብ ጉዞ በጨረፍታ

ʻባቢሎን በሳሎንʼ በኢትዮጵያ የቴአትር ኢንዱስትሪ ታሪክ ውጤታማና መድረክ ላይ ብዙ ከቆዩት መካከል ይመደባል። በርግጥ ቴአትር ተመልካች ሆኖ ባቢሎን በሳሎንን ያልተመለከተ ማግኘት ከባድ ነው። የቴአትሩ ሥም በተነሳ ቁጥር አንድ የማይረሳ ተዋናይ ቢኖር ዓለማየሁ ታደሰ ነው። ሐረር ተወልዶ ያደገው ዓለማየሁ ታደሰ ወደ…

የባሕላዊ ዳንስ ማንሰራራት እና ዕጣ ፈንታ

ባሕላዊ ዳንስ የኢትዮጵያውን የዕለት ተዕለት ኑሮ ላይ በሰፊው ከሚተገበር ተግባራት መካከል ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም። ይሁን እንጂ፤ ይህ ለብዙ ሺሕ ዓመታት የቆየ ልማድ ቢሆንም፤ እንደ ጥበብ ተቆጥሮ መተግበር ከጀመረ፤ አንድ ምዕተ ዓመት አልሞላውም። በርግጥ፤ ከ1920ዎቹ አንስቶ ቴአትር ቤቶች ባሕላዊ ዳንሶችን…

ብዙ የሚቀረው ባለብዙ ተስፋው ‹ሞዴሊንግ›

ሞዴሊንግ በሌሎቸ አገሮች ውስጥ ከ20ኛው ክፍለ ዘመን መባቻ ጀምሮ እንደ አንድ የሥራ ዘረፍ እየዳበረ የመጣ ሙያ ዘርፍ ነው። ዘርፉ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚተገበር ቢሆንም እንደ ሥራ ግን መታየት የተጀመረው ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ነው። በተለይ ባለፉት ዐሥር ዓመታት በኅብረተሰቡ የኑሮ ዘዬ መለወጥ…

አሳሳቢው የወጣቶች አደንዛዥ እፅ ተጠቃሚነት

በብዙ ታዳጊ አገራት በተለይ በአፍሪካ ውስጥ የአደንዛዥ እፅ ተጠቃሚነት እየተስፋፋ የመጣ ችግር ነው። በኢትዮጵያ ከተሞች በተለይ በዋና መዲናዋ አዲስ አበባ ታዳጊ ወጣቶች ባለፉት ጥቂት ዓመታት በየጎዳናው ጨርቅን በጋዝና በማስቲሽ አርሰው አፍንጫቸው መሳብ የተለመደ ትዕይንት መሆኑ ዋል አደር ብሏል። የችግሩን የከፋ…

ሴትነት በወንዶች ጭንቅላት

ከቤት ውጭ ባለ ሥራ የምንውል ሰዎች ከቤተሰብና ከጓደኛሞች ጋር ከምናሳልፈው ጊዜ መስሪያ ቤት የምናልፈው ጊዜ ይበልጣል። ከሥራ ባልደረባዎቻችን ጋር ብዙ ጊዜን ስለምናሳልፍም ጓደኝነት መፈጠሩ አይቀርም። በቢሮ ወሬ ብዙ ነገሮች ይነሳሉ። ለምሳሌ ስለአለቃ ባህሪ፣ ከቢሮ ውጪ ስላለ ኑሮ፣ ስለ ፖለቲካ እና…

ሥራ አስኪያጁ

የዛሬ 2 ዓመት ገደማ የጋዜጠኝነት ሞያ ስጀምር የምዘግበው ንግድና ቢዝነስ ተኮር ዜናዎችን ነበር ፡፡ አንድ ቀን የሆነ ትልቅ ኩባንያ ሥራ አስኪያጅን ለማነጋገር ተላኩኝ፡፡ የሰውየው ዕድሜያቸውም ቦርጫቸውም ገፍቷል፤ ብቻ ድራማ ላይ የሚታዩትን ሽበታም የኩባንያ ኃላፊዎችን ይመስላሉ፡፡ እኔም ለትልቅ ሰው የሚገባውን ዓይነት…

This site is protected by wp-copyrightpro.com