የእለት ዜና
መዝገብ

Author: መቅደስ /ቹቹ/

ያዢ!

“ሲቄ” የሚለው የኦሮምኛ ቃል ‹አለንጋ› የሚል ትርጉም አለው። በገዳ ትውፊታዊ አስተዳደር ውስጥ በባሏ ጥቃት የደረሰባት ሚስት፣ ከሌሎች ሴቶች ጋር በመሆን ባሏ ላይ የካሣ ውሳኔ የምታሳልፍበት ስርዓት ሲቄ ይባላል። እድል በጠፋና ባልተሰጠ ሰዓት እድል የነፈጉ ሰዎችን ወይም ስርዓትን መውቀስ ቀላል ነገር…

በ‹#በቃ!› ንቅናቄ እሴቶቻችንንም እንጠብቃቸው!

ተፈጥሮና ሥነ ምኅዳር በብዝኀነት ላይ ሊኖራቸው ከሚችለው ቀጥተኛ ተጽእኖ ባሻገር፣ የሰዎች አመለካከትና ማኅበራዊ ስሪት የዓለም የብዝኀነት ምክንያት እንደሆነ ይታመናል። እንጂ በሐይማኖትም ሆነ በዝግተ ለውጥ የሰው ልጅ መነሻው አንድ እንደሆነ ግልጽ ነው። ይህ ማለት ዜጎች በየአገራቸው ባገነኗቸው እሴቶችና አመለካከቶች ይገነባሉ ማለት…

ንጉሥ ዳዊት ያፈሰሰው ውኃ!

ኢትዮጵያ ስለነጻነቷ ሲባል በተለያየ ዘመን ውድ የሆነው የሰው ልጅ ሕይወት የተከፈለላት፣ ስለልጆቿ በደኅና መኖርም አባቶች የተሰዉላት አገር ናት። በመስዋዕትነት ተገኝቶ የተሰጠ ስጦታ በክብር ሊያዝ እንደሚገባ፣ ኢትዮጵያን የሚረከብ ትውልድም እንዲያ ያለ አደራን ይቀበላል። አሁን ያለውና ተከታዩ ትውልድም፣ አገሩ ላይ በነጻነትና በደኅና…

ማኅበራት የት ናችሁ?

“ሲቄ” የሚለው የኦሮምኛ ቃል ‹አለንጋ› የሚል ትርጉም አለው። በገዳ ትውፊታዊ አስተዳደር ውስጥ በባሏ ጥቃት የደረሰባት ሚስት፣ ከሌሎች ሴቶች ጋር በመሆን ባሏ ላይ የካሣ ውሳኔ የምታሳልፍበት ስርዓት ሲቄ ይባላል። የኢትዮጵያ የሕግ ባለሞያ ሴቶች ማኅበር በተመሠረተበት ወቅትና ሰሞን፤ ለመንግሥት ሳይቀር አጀንዳና የቤት…

እንደ ሙሴ እናት

“ሲቄ” የሚለው የኦሮምኛ ቃል ‹አለንጋ› የሚል ትርጉም አለው። በገዳ ትውፊታዊ አስተዳደር ውስጥ በባሏ ጥቃት የደረሰባት ሚስት፣ ከሌሎች ሴቶች ጋር በመሆን ባሏ ላይ የካሣ ውሳኔ የምታሳልፍበት ስርዓት ሲቄ ይባላል። የቀረበኝንና በንባብ የማውቀውን ይህን ታሪክ ላስታውሳችሁ ወደድኩ። ምሳሌ እስከ ፍጻሜ አያጸናም የሚለውን…

አክብሮት እና እኩልነት!

“ሲቄ” የሚለው የኦሮምኛ ቃል ‹አለንጋ› የሚል ትርጉም አለው። በገዳ ትውፊታዊ አስተዳደር ውስጥ በባሏ ጥቃት የደረሰባት ሚስት፣ ከሌሎች ሴቶች ጋር በመሆን ባሏ ላይ የካሣ ውሳኔ የምታሳልፍበት ስርዓት ሲቄ ይባላል። ክብር መስጠት እና እኩልነት በደፈናው ሲጠቀሱ ብዙ አሻሚ አይመስሉም። ብዙ ጊዜ በማኅበረሰባችን…

ዳውላውን ሳይሆን አህያውን!

በየዓመቱ የካቲት 29 ቀንን ጠብቆ የሚከበረው የሴቶች ቀን በዓለማችን በተለያዩ አገራት የተለያየ መልክ አለው። ሁሉንም አንድ የሚያደርጋቸው ግን አሁንም የሴቶች የእኩልነትና መብት ጥያቄዎች በቂ እንዲሁም ተገቢ መልስ ያገኙ አለመሆናቸው ነው። ለዚህ መልስ ለማግኘት ወንዶችንና አባታዊ አስተዳደርን በጥላቻ መመልከትና መውቀስ ይስተዋላል።…

የመጀመሪያዋ!

በአገራችን ‹የመጀመሪያ› የሚለው ቃል ተወዳጅ መሆኑን ጸሐፍት በትችት ይናገራሉ። በጽሑፍ ሥራዎቹ ‹መጽሐፍ አያስከድንም› ብንል የማይበዛበት፤ ገጣሚና ደራሲ በእውቀቱ ስዩም በአንድ ወጉ ላይ ‹ለቤተሰቤ ኹለተኛ ልጅ በመሆን የመጀመሪያ ነኝ› በሚል ሐረግ ለ‹መጀመሪያ› ያለንን አመለካከት ታዝቦ አስታዝቦናል። ግን ቢሆንስ ምን ክፋት አለው?…

ወንድም መሆን ማለት…

ታሪክ ልንገራችሁ። እንዲህ ነው፤ በቤቱ ለእህቶቹ ኃላፊነት የሚሰማውና እያንዳንዱ እንቅስቃሴያቸውን የሚከታተል ታላቅየው ወንድም ነው። በዕድሜ ከእህቶቹ ብዙ የሚርቅ ሆኖ ግን አይደለም፤ እህቶቹ አይደሉ? ይወዳቸዋል። “ያንን ልበሱ…ይሔ ጥሩ አይደለም…ይህን አውልቁ” የሚል ተናጋሪ መስታወት ሆኗቸውም ኖራል። እህቶቹም ቢሆኑ ምንም እንኳን የማይዋጥላቸው ብዙ…

ባልተገኘንበት ሜዳ

የአንድነት፣ የሰላምና የፍቅር የምትባል አገራችን፤ እንግዳ ተቀባይ፣ ሰው አክባሪና ትኹት የምንባል እኛ ሁላችን ሕዝቦቿ፤ ያለሌላ የውጭ ጠላት ጣልቃ ገብነት፤ እርስ በእርስ እየተናቆርን ነው። ፍቅራችን ለባዳ፤ አክብሮታችን ለእንግዳ ነው እንጂ ለእኛ አልሆነንም። ደግሞም በተማረው ብሶ ወንድም በወንድሙ ላይ መሣሪያና ዱላ አንስቷል፤…

ስለአገራችን ዝም አንበል!

ኹለት ወንድሞቿ ተጣልተዋል፤ ልታስታርቅ ሞክራ አታውቅም። ያንንም ይሄንንም ለየብቻቸው ስታገኝ ታማክራቸዋለች። በሐሳብ አሳምናቸው ግን አታውቅም። በልጅነታቸውም በትንሽ በትልቁ ይጣሉ ስለነበር ጥላቸው ወደመጠላላት ያድጋል ብላ አላሰበችም። በየጊዜው የሚሆነውን ጓደኛዋ ለሆነችው ለእናቴ ታጫውታታለች። እናቴም ̋አይዞሽ ፈጣሪ ያውቃል። አንቺ አትጨነቂ ̋ ትላታለች። እንዲህ…

…ከንግግር ይፈረዳል

ንግግር የሰው ልጅ መግባቢያውና ዓለምን በየመልኩ ይዞ እንዲያቆያት የረዳው ትልቁ መሣሪያ ነው። በሥራ የሚገለጥ እንዳለበት እሙን ሆኖ፣ በራሱ ንግግርና አንደበትን መግራት ወሳኝና ተገቢ መሆኑም አያጠያይቅም። መቅደው ቹቹ ይህን ጉዳይ አንስተው ትዝብታቸውንና ጽሑፎችን አጣቅሰው እንዲህ አቅርበዋል። አንደበት የሰላ መሣሪያ ነው። ከንግግር…

ጊዜና ዘመን

ጊዜ እንደ አየር ሁሉ ትልቅ ዋጋ አለው። ግን እንደ አየር እንደልብ የሚገኝ ሳይሆን እየገፋ ሲሄድ የሚያልቅ ሀብት ነው። በተለይም ለሰው ልጅ ለእያንዳንዱ በእድሜ ተወስኖ እና ተለክቶ የተሰጠው የጊዜ ገደብ አለ። ኢትዮጵያውያን ደግሞ በተለይ ከተሜ ብዙውን ጊዜ በጊዜ አጠቃቀም ላይ ሥሙ…

‹ኢንተርኔት› የሌለ ጊዜ!

በኢትዮጵያ በተለያዩ ጊዜዎች የኢንተርኔት አገልግሎት ተቋርጧል። ይህም ለአገር ሰላምና ደኅንነት በሚል እንደሆነ አገልግሎቱ እንዲቋረጥ ከሚያደርጉ ሰዎች ወገን ቢሰማም፣ በአንጻሩ ‹ምስጢር ለመደበቅ ነው! ሰዎች እንዳይናገሩ ለማፈን ነው!› የሚሉም አሉ። መቅደስ ቹቹ ይህን ሐሳብ አንስተው፣ በተለይ አሁን ላይ ይልቁንም የድምጻዊ ሀጫሉ ሁንዴሳን…

የደረሰው ሳይሆን የሚደርሰው ጥቃት!

የሴቶችና ሕጻናት ጥቃት በየጊዜው ተፈጸመ ሲባል ይሰማል። መፍትሄ ሳይገኝ ግን ተመሳሳይና የከፋ ሌላ ጥቃት ይደርሳል። ሰዎችም በየጊዜው የደረሰውን ጥቃት እንጂ ወደፊት ሊደርስ የሚችለውንና እየደረሰ ያለውን ልብ አይሉም። ይህም በሰብአዊ መብትና በሰብአዊነት ላይ ከፍተኛ ተጽእኖ አለው። መቅደስ ቹቹ ይህን ሐሳብ አንስተው፣…

ከወረርሽኙ ተጓዳኝ ‹ሕዝብ› እና ‹መንግሥት› ሠራሽ ፈተናዎች

የኮቪድ 19 ኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በአገር ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዎና ፖለቲካዊ ሕይወቶች ላይ ቀውስን አስከትሏል። ወደፊት የሚመጣውም ከባድ እንደሚሆን ከወዲሁ እየተጠበቀ ነው። ይህም ብቻውን ትልቅ ፈተና ነው የሚሉት መቅደስ ቹቹ፣ እንዲህ ባለ ከባድ ወቅት ሕዝብ እና መንግሥት ሠራሽ ተጨማሪ ፈተናዎች ሊቀረፉ ይገባል፣…

ኮቪድ 19 በሕጻናት ዓለም

ልጆችና ሕጻናት ባለንጹህ ነፍስ ናቸው። የአዋቂዎችን ያህል በዙሪያቸው ያሉ ነገሮችን አይረዱም። የራሳቸው ዓለም አላቸው፣ በራሳቸው መንገድ ነገሮችን ይተረጉማሉ። እንደ ንጹህ ወረቀት የሚያርፍባቸውን ይከትቡና ይይዛሉ። ለአዋቂነት መሠረት፣ ለልምድ መጀመሪያ ለጸባይና ለአመል መሠረት በዚህ የልጅነት እድሜ ይጣላል። ታድያ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽ መከሰት…

የተንከባካቢዋ ማስታወሻ

በኮቪድ 19 የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ሰዎች በቤት የመቀመጥ አዲስ ልምድ እያዳበሩ ነው። ይህ ነገር በሴቶች ላይ የቤት ውስጥ ጥቃት እንዲበረታ እንዳደረገ በተለያዩ የዓለም መገናኛ ብዙኀን የሚዘገቡ ዜናዎች እየጠቆሙ ነው። በኢትዮጵያ ምንም እንኳ ሴቶች ራሳቸውን ‹ገመና ሸፋኝ› አድርገው የደረሰባቸውን የመደበቅ…

ጥንቃቄን መታጠቅ!!

ሰዎች አንድ መሆናቸውንና የዘር፣ የብሔር፣ የሃይማኖት፣ የቀለምና የማንነት ወዘተ ልዩነቶች፣ ልዩነት ብቻ እንጂ የሚያበላልጣቸው እንዳይደለ የሚረዱበት አጋጣሚ ጥቂት ነው። አንድ ሆኖ ለመቆም ከሰላሙ ጊዜ ይልቅ የመከራውን ዘመን መርጠዋል፤ መርጠናል። እናም አሁን ይኸው ኮቪድ19 የተባለ የኮሮና ቫይረስ፣ ለዐይን ፈጽሞ የማይታይ ደቃቅ…

እንኳን ደኅና መጡ!

በአቅምና በበጀት አቅሙ ካላቸው ግን መሪ ከማይወጣላቸውና ካልታደሉ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች መካከል የሴቶችና ሕጻናት ጉዳይ ሚኒስቴር አንዱ ነው ብዬ አምናለሁ። ተቋሙ የተሾሙለት ሚኒስትሮች ይሄ ነው የሚባል ሥራ ሲሠሩበት አይታይም። አልፎም የፖለቲካ ማጫወቻ አድርገውት፣ ‹እገሊት ሥልጣን እስኪገኝላት የት ትቆይ?› ለሚለው ጥያቄ…

“ለምን ትለምን?”

“ሲቄ” የሚለው የኦሮምኛ ቃል ‹አለንጋ› የሚል ትርጉም አለው። በገዳ ትውፊታዊ አስተዳደር ውስጥ በባሏ ጥቃት የደረሰባት ሚስት፣ ከሌሎች ሴቶች ጋር በመሆን ባሏ ላይ የካሣ ውሳኔ የምታሳልፍበት ስርዓት ሲቄ ይባላል። “ሲያሳዝኑ!…ሴቶቹስ ቢለምኑም ችግር የለም። ወንዶቹ ሲለምኑ ስመለከት በጣም ነው የደበረኝ…ቢሠሩ አይሻልም!?” አለ።…

“ሴት ያሳደገቻቸው!”

“ሲቄ” የሚለው የኦሮምኛ ቃል ‹አለንጋ› የሚል ትርጉም አለው። በገዳ ትውፊታዊ አስተዳደር ውስጥ በባሏ ጥቃት የደረሰባት ሚስት፣ ከሌሎች ሴቶች ጋር በመሆን ባሏ ላይ የካሣ ውሳኔ የምታሳልፍበት ስርዓት ሲቄ ይባላል። ልጆቻቸውን እናትም አባትም ሆነው ብቻቸውን የሚያሳድጉ እናቶች በጣት የሚቆጠሩ አይደሉም። ያላቸውን ነገር…

ራሷን መቻሏ…

“ሲቄ” የሚለው የኦሮምኛ ቃል ‹አለንጋ› የሚል ትርጉም አለው። በገዳ ትውፊታዊ አስተዳደር ውስጥ በባሏ ጥቃት የደረሰባት ሚስት፣ ከሌሎች ሴቶች ጋር በመሆን ባሏ ላይ የካሣ ውሳኔ የምታሳልፍበት ስርዓት ሲቄ ይባላል። በትዳር ውስጥ በርካታ ሴቶች የቤት እመቤት ናቸው። የቤት ‘እመቤትነት’ ቃሉ የተሞካሸና የተቆላመጠ…

ወንድነትስ?

“ሲቄ” የሚለው የኦሮምኛ ቃል ‹አለንጋ› የሚል ትርጉም አለው። በገዳ ትውፊታዊ አስተዳደር ውስጥ በባሏ ጥቃት የደረሰባት ሚስት፣ ከሌሎች ሴቶች ጋር በመሆን ባሏ ላይ የካሣ ውሳኔ የምታሳልፍበት ስርዓት ሲቄ ይባላል። ሴትነት ሴት መሆን ብቻ አይመስለኝም ወይም የስራዓተ ፆታ ጉዳይ ብቻ አይደለም። ሴትነት…

ከሴት አሽከራካሪዎች እንማር!

“ሲቄ” የሚለው የኦሮምኛ ቃል ‹አለንጋ› የሚል ትርጉም አለው። በገዳ ትውፊታዊ አስተዳደር ውስጥ በባሏ ጥቃት የደረሰባት ሚስት፣ ከሌሎች ሴቶች ጋር በመሆን ባሏ ላይ የካሣ ውሳኔ የምታሳልፍበት ስርዓት ሲቄ ይባላል። ስለመንገድ ላይ የመኪና ግጭትና አደጋ የተነሳ እንደሆነ ጉዳት አድራሽም ተጎጂም ወንድ አሽከርካሪዎች…

‘አንተ’ እና ‘አንቺ’

“ሲቄ” የሚለው የኦሮምኛ ቃል ‹አለንጋ› የሚል ትርጉም አለው። በገዳ ትውፊታዊ አስተዳደር ውስጥ በባሏ ጥቃት የደረሰባት ሚስት፣ ከሌሎች ሴቶች ጋር በመሆን ባሏ ላይ የካሣ ውሳኔ የምታሳልፍበት ስርዓት ሲቄ ይባላል። አንድ ርዕሰ ጉዳይ ከሳምንት የዘለለ ዕድሜ አልኖር ብሎት እንጂ አንድ ሰሞን ይህም…

ባልተገኘንበት ሜዳ

“ሲቄ” የሚለው የኦሮምኛ ቃል ‹አለንጋ› የሚል ትርጉም አለው። በገዳ ትውፊታዊ አስተዳደር ውስጥ በባሏ ጥቃት የደረሰባት ሚስት፣ ከሌሎች ሴቶች ጋር በመሆን ባሏ ላይ የካሣ ውሳኔ የምታሳልፍበት ስርዓት ሲቄ ይባላል። የአንድነት፣ የሰላምና የፍቅር የምትባል አገራችን፤ እንግዳ ተቀባይ፣ ሰው አክባሪና ትኹት የምንባል እኛ…

አስተናጋጅ፣ እንግዳና መስተንግዶ

“ሲቄ” የሚለው የኦሮምኛ ቃል ‹አለንጋ› የሚል ትርጉም አለው። በገዳ ትውፊታዊ አስተዳደር ውስጥ በባሏ ጥቃት የደረሰባት ሚስት፣ ከሌሎች ሴቶች ጋር በመሆን ባሏ ላይ የካሣ ውሳኔ የምታሳልፍበት ስርዓት ሲቄ ይባላል። ተመሳሳይ ጉዳዮችን እንደ ዓውዱ የተለያየ አድርገን የምንረዳበት አጋጣሚ አለ፤ ሁሌ ስህተት ባይሆንም…

‘ሴት ሲበዛ…’

“ሲቄ” የሚለው የኦሮምኛ ቃል ‹አለንጋ› የሚል ትርጉም አለው። በገዳ ትውፊታዊ አስተዳደር ውስጥ በባሏ ጥቃት የደረሰባት ሚስት፣ ከሌሎች ሴቶች ጋር በመሆን ባሏ ላይ የካሣ ውሳኔ የምታሳልፍበት ስርዓት ሲቄ ይባላል። “ሴቶች ሲሰበሰቡ ስለምን ያወራሉ? ስለባሎቻቸው” በማለት ለጥያቄው ምላሽ የሚሰጡ አሉ። “ያላገቡትስ?” ብቻ…

እናትነት – የተፈጥሮ ሥልጣን

“ሲቄ” የሚለው የኦሮምኛ ቃል ‹አለንጋ› የሚል ትርጉም አለው። በገዳ ትውፊታዊ አስተዳደር ውስጥ በባሏ ጥቃት የደረሰባት ሚስት፣ ከሌሎች ሴቶች ጋር በመሆን ባሏ ላይ የካሣ ውሳኔ የምታሳልፍበት ስርዓት ሲቄ ይባላል። ባሳለፍነው ሳምንት የእናቶች ቀን በተለያዩ መገናኛ ብዙኀንና ማኅበራዊ ድረ ገጾች ላይ ታውሶ…

error: Content is protected !!