የእለት ዜና
መዝገብ

Author: ሳምሶን ኃይሉ

የእርስ በርስ ጦርነት ማስወገጃ መፍትሄ

ግጭት በተለያዩ ምክንያቶች የመከሰቱን ያህል መፍትሄውን ለማወቅ መንስዔውን ማወቁ አስፈላጊ እንደሆነ ይታወቃል፡፡ በኢትዮጵያ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየተስፋፋ የመጣው የርስበርስ ግጭት መንስዔ በዋናነት ያልተመጣጠነ እና ኢ-ፍትሃዊ የሆነ የሃብት ክፍፍል ነው የሚሉት ሳምሶን ኃይሉ፣ መፍትሔ ነው ስላሉት ገለልተኛና አካታች ተቋማትን መገንባት ላይ…

የእርስ በርስ ጦርነት ዐቢይ መንሥዔ

‹እግርና እግርም ይጋጫል› የሚለው ኢትዮጵያዊ ብሂል በአንድ ሥም የሚጠሩ፣ የሚጋሯቸው ብዙ እሴት ያላቸው ሰዎች መካከል ሳይቀር ግጭቶች ሊከሰቱ እንደሚችሉ ያስረዳል። በኢትዮጵያ የእርስ በርስ ግጭቶች ዋና መንስዔ የዘውግ ፖለቲካ ሳይሆን ኢኮኖሚያዊ ሰበብ ማለትም ፍትሃዊ ያልሆነ የሀብት ክፍፍል ያስከተለው ችግር ነው ይላሉ፤…

ኢትዮጵያን ከብቸኛ አውራ ከተማ ባለቤትነት ማላቀቅ

ከአዲስ አበባ ጋር ተያይዞ የሚነሳውን የልዩ ጥቅምና ባለቤትነት ጥያቄ መነሻ በማድረግ ጉዳዮን በኢትዮጵያ ውስጥ ካለው አጠቃላይ የከተሞች ዕድገት ጋር ያቆራኙት ሳምሶን ኃይሉ፥ መፍትሔው በርካታዎቹ ትናንሽ ከተሞች ያላቸውን እምቅ ሀብት መሰረት በማድረግ ወደ ሰፋፊ ከተማነት ማሳደግ ነው ሲሉ ይሞግታሉ። (በድጋሜ የታተመ)…

ኮቪድ 19 በምጣኔ ሀብት ላይ ያለው ተፅዕኖና መዉጫ መንገድ

የኮቪድ 19 ኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ካመሳቀላቸው የሰው ልጅ ምድራዊ ስርዓቶች መካከል ቫይረሱ በማኅበራዊ ሕይወት የሚፈጥረውና የፈጠረው ማኅበራዊ ምስቅልቅሎሽ አንዱና ተጠቃሹ ነው። ይህም በአንድ ጀንበር የሚገለጥ ሳይሆን እያደር የሚታይ ሲሆን፣ ከምጣኔ ሀብት ድቀት ጋርም ዝምድናው የጠነከረ ነው። በተለይም የወረርሽኙን ስርጭት ለመከላከል…

መፍትሔ ያልተበጀለት የሸቀጦች ዋጋ ንረት ጉዳይ

በዕለት ተዕለት ሕይወት ብዙዎችን እያሳሰበ የመጣው ነገር ግን ለረጅም ዓመታት መፍትሔ ያልተገኘለት የሸቀጦች ዋጋ ንረት ጉዳይ ነው። በተለይ ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ እና ቋሚ ገቢ የሚያገኙትን የኅብረተሰብ ክፍል በከፍተኛ ደረጃ አማርሯል። ሳምሶን ኃይሉ የሸቀጦች የዋጋ ንረት እና የኑሮ መወደድ የአንድ…

ሥራ አጥነት እና ስርዓት አልበኝነት በዛሬይቱ ኢትዮጵያ

ሳምሶን ኃይሉ በኢትዮጵያ በከፍተኛ ደረጃ የተንሰራፋው በተለይ የወጣት ዜጎች ሥራ አጥነት በጊዜ መፍትሔ ካልተሰጠው ወደ ለየለት ስርዓት አልበኝነት በማደግ የአገሪቱን ሕልውና ከፍተኛ አደጋ ላይ ይጥላል በማለት የተለያዩ አገራት ተመክሮን በማካተት መከራከሪያ ሐሳባቸውን አቅርበዋል። ለሥራ አጥነት በምክንያትነት ከጠቀሷቸው ነጥቦች በተጨማሪም መፍትሔ…

ሲቪል ማኅበራት ለዴሞክራሲያዊ ምርጫ

ቀጣዩ ምርጫ በመደበኛ ሰሌዳው በግንቦት ወር 2012 ይካሔዳል ተብሎ ይጠበቃል። ሳምሶን ኃይሉ ለዚህ ምርጫ ጊዜያዊ አጀንዳዎችን እየመረጡ ከማስጮህ በስተቀር ዘላቂ አማራጭ የሚያቀርቡ የፖለቲካ ድርጅቶች አይስተዋሉም በማለት፣ እንደ መፍትሔ የሲቪል ማኅበራት ሚናን ይጠቅሳሉ።   በፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል የሚደረግ ጤናማ የሆነ ውድድር…

የ‘ኦሮማራ’ አንድምታ

በኢትዮጵያ እያየነው ያለነውን የፖለቲካ ሽግግር ያመጣው የኦሮሞ እና አማራ ፖለቲከኞች ትብብር ነው። ‘ኦሮማራ’ የሚለው ሥያሜም የኹለቱን ሕዝቦች ኅብረት ያመላክታል። ይሁን እንጂ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ኹለቱን ተዋናዮች ብቻ በማሳተፍ እና ሌሎቹን በማግለል ላይ የተመሠረተ አካሔድ አለ የሚሉት ሳምሶን ኃይሉ፥ በዚህ ዘመን…

ግብርን ለማሰባስብ ከዘመቻ ይልቅ ትክክለኛ ፖሊሲና ፍትሐዊ አተገባበር

ኢትዮጵያ ከግብር የሚሰበሰበውን መጠን ለማሳደግ ተግባራዊ እያደረገች ያለችውን ዘመቻ የግብሩን መሰረት ከማስፋት ይልቅ የግብር መጠንን በማሳደግ ላይ ትኩረት ያደረገ መሆኑን ሳምሶን ኃይሉ ይተቻሉ። እንደዚህ ዓይነት አካሔድ የንግድና መዋዕለ ነዋይ ፍሰት መቀዛቀዝ ብሎም የምጣኔ ሀብት ዕድገት መቀነስ ሊያስከትል ስለሚችል ትክክለኛ ፖሊሲ…

ታዳሽ ያልሆኑ የኃይል ምንጮች እንደ አማራጭ

ታዳሽ የሆኑ የኃይል ምንጮች መጠቀምን የሚያስገድደው አረንጔዴ የልማት አቅጣጫ አሁን ባለው ነባራዊ ሁኔታ ለኢትዮጵያ ሆነ ለአፍሪካ ይበጃል ወይ የሚለውን ጥያቄ በማንሳት፥ ቀጣይነት ላለው የምጣኔ ሀብት ዕድገት ወሳኙ መፍትሔ በከፊልም ቢሆን ከፍተኛ ወጪና የተማረ የሰው ኃይል ወደማይጠይቁት ታዳሽ ያልሆኑ የኃይል ምንጮችን…

ኢትዮጵያን ከብቸኛ አውራ ከተማ ባለቤትነት ማላቀቅ

ከአዲስ አበባ ጋር ተያይዞ የሚነሳውን የልዩ ጥቅምና ባለቤትነት ጥያቄ መነሻ በማድረግ ጉዳዮን በኢትዮጵያ ውስጥ ካለው አጠቃላይ የከተሞች ዕድገት ጋር ያቆራኙት ሳምሶን ኃይሉ፥ መፍትሔው በርካታዎቹ ትናንሽ ከተሞች ያላቸውን እምቅ ሀብት መሰረት በማድረግ ወደ ሰፋፊ ከተማነት ማሳደግ ነው ሲሉ ይሞግታሉ።   ዘግይቶ…

ፍትሓዊ የሀብት ክፍፍልና የአዲስ አበባ ይገባኛል ጥያቄ

አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ፖለቲካና ምጣኔ ሀብታዊ እንቅስቃሴ የሚሾርባት ከተማ ነች። አንድ ጊዜ ጋም ሌላ ጊዜ ደግሞ ቀዝቀዝ የሚለው ከአዲስ አበባ ጋር በተያያዘ የልዩ ጥቅምም ሆነ የባለቤትነት ጥያቄ በአሁኑ ወቅት ከሚነሱ አነታራኪ ጉዳዮች መካከል በግንባር ቀደምትነት ይጠቀሳል። ሳምሶን ኃይሉ ታሪክና ነባራዊ…

This site is protected by wp-copyrightpro.com