መዝገብ

Author: ኤፍሬም ተፈራ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የኖቤል የሰላም ሽልማትን አሸነፉ

100ኛው የኖቤል የሰላም ተሸላሚ ሆነዋል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) 223 ግለሰቦችና 78 ድርጅቶች በአጠቃላይ 301 እጩዎች የተሳተፉበትን የኖቤል የሰላም ሽልማት በትላንትናው ዕለት ዓርብ፣ መስከረም 30/2012 አሸንፈዋል። የኖቤል የሰላም ሽልማትን የሚያሸንፉ ግለሰቦች ወይም ድርጅቶች 900 ሺሕ ዶላር (ከ26 ሚሊዮን ብር…

የፍቅር ጋርመንት ባለቤት የ15ሺሕ ተማሪዎችን ዩኒፎርም ባለማድረሳቸው በቁጥጥር ስር ዋሉ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለመንግሥት ትምህርት ቤት ተማሪዎች የደንብ ልብስ ለማሠራት ያወጣውን ጨረታ ካሸነፉት 18 ድርጅቶች መካከል አንዱ የሆነው የፍቅር ሌዘርና ጋርመንት ኢንዱስትሪ ሥራ አስኪያጅና ባለቤት፣ ከጥራት በታች የሆነ ጨርቅ ከውጪ አምጥተዋል በሚል የተፈጠረውን አለመግባባት ተከትሎ ከተማ አስተዳደሩ ውሉን በማቋረጥ…

የደሴና ኮምቦልቻ መንገድ በ13 ኪሎ ሜትር ሊያጥር መሆኑ ተነገረ

ኹለቱን ከተሞች በ7 ኪሎ ሜትር ለማገናኘት እየተሠራ መሆኑም ታውቋል የደቡብ ወሎ ዞን መቀመጫ የሆነችውን የደሴ ከተማን ከኮምቦልቻ ከተማ ጋር የሚያገናኘውን እና በተለምዶ ሃረጎ ተብሎ የሚጠራውን ጠመዝማዛ እና 20 ኪሎ ሜትር መንገድ በዋሻ ውስጥ በሚዘረጋ 13 ኪሎ ሜትር የሚተካ መንገድ ለማሠራት…

ኦነግ ሸኔ በሰሜን ሸዋ ኦሮሚያ ልዩ ዞን ሕዝቡን በማሳመጽ ላይ ነው ሲል ዞኑ ገለፀ

በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን አጣዬ ወረዳ ከመስከረም 24/2012 ጀምሮ ተከስቶ ለነበረው ግጭት መነሾ የሸኔ ታጣቂ ቡድን በሰሜን ሸዋ ኦሮሚያ ልዩ ዞን የሚያደርገው እንቅስቃሴ ውጤት መሆኑን የዞኑ የጸጥታ ዘርፍ ኃላፊ ካሳሁን እንቢአለ ለአዲስ ማለዳ አስታወቁ። የቀድሞው የኦሮሞ ነጻ አውጪ ግንባር…

ኻያ ሺሕ አባወራዎች ከባቢሌ የዝሆኖች መጠለያ ለቀው ለመውጣት ተስማሙ

በኦሮሚያ እና በሶማሌ ክልል መሃል ተካሎ ከሚገኘው ባቢሌ የዝሆኖች መጠለያ ውስጥ ከሚኖሩ ከ40 ሺሕ አባወራዎች ውስጥ 20 ሺሕ የሚሆኑት በ2012 ውስጥ ፓርኩን ለቀው ለመውጣት መስማማታቸውን እና ይህንንም ለማስፈፀም የሶማሌ ክልል ውሳኔ እየተጠበቀ እንደሆነ ታወቀ። በምሥራቅ አፍሪካ ብቻ የሚገኙትን “ሎክሶዳንታ አፍሪካና…

የአትክልትና ፍራፍሬ ዋጋ በ7 ወር ውስጥ የሰባት እጥፍ ጭማሪ ማሳየቱ በጥናት ተረጋገጠ

ከጥር 1/ 2011 እስከ መስከረም 2012 ባለው ጊዜ ውስጥ በአትክልትና ፍራፍሬ ውጤቶች ላይ ሰባት እጥፍ የዋጋ ጭማሪ መታየቱን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ያካሔደው ጥናት አረጋገጠ። ጭማሪው ምንም አይነት እሴት ሳይጨመር በፍትኀዊ አሰራር ጉድለት ምክንያት ብቻ በተለይ በከተሞች የተፈጠረ በመሆኑ ጉዳዩን አሳሳቢ…

የሐረር ቢራ ምርት አሽቆለቆለ

በሄኒከን ኢትዮጵያ ባለቤትነት የሚተዳደረው ሐረር ቢራ ፋብሪካ ለውሃ አቅርቦት የሚጠቀምበትን በሐረሪ ክልል ፍንቅሌ ወረዳ ውስጥ የሚገኘውን የውሃ መሳቢያ መስመሮቹን እና ጄነሬተሮቹን እንዳይጠቀም ላላፉት ሁለት ዓመታት በአርሶ አደሮችና በወጣቶች በመከልከሉ ምክንያት ምርቱ ማሽቆልቆሉ ታወቀ። ድርጅቱ 200 ሚሊየን ብር አውጥቶ የገዛቸው ጀነሬተሮችና…

በአርማጭሆ ከአንድ ሺ አምስት መቶ በላይ ሰዎች በአንድ ወር ውስጥ ተፈናቀሉ

በማዕከላዊ ጎንደር ታች አርማጭሆ የሚገኙ ነዋሪዎች ማንነታቸው ያልታወቁ ታጣቂዎች ድንገት ወደ አካባቢው እየመጡ በሚፈፅሙት ጥቃት እና አልፎ አልፎ እየታየ ባለው የተደራጀ ዘረፋ አማካኝነት ከአንድ ሺ አምስት መቶ በላይ የሚሆኑ ሰዎች መኖሪያ አካባቢያቸውን በመተው ተፈናቅላዋል፡፡ እምሩ ባንተይሁን የተባሉ አንድ የወረዳው ነዋሪ…

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች የአለባበስ ሕግ ይፋ ሊደረግ ነው

የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተማሪዎች የአለባበስ ስነምግባር ደንብን ለመወሰን በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ሚኒስቴር የተጠናው ጥናት ተጠናቆ ከጥር 2012 ጀምሮ ይፋ ሊደረግ ነው። ለከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መደበኛ ተብሎ በጥናት የሚረጋገጠውን አለባበስ፣ ሀይማኖታዊ አለባበስ እና ባህላዊ አለባበሶችን ይደነግጋል የተባለው ይህ መመሪያ እስከዛሬ…

በጭልጋ ወረዳ 45 የአማራ ልዩ ኃይል ሕይወት አለፈ

ከጎንደር መተማ የሚደረገው የትራንስፖርት እንቅስቃሴ ሙሉ ለሙሉ ቆሟል። በማዕከላዊ ጎንደር ጭልጋ ወረዳ ከአይከል ከተማ፣ ጓንግ እና ቡሆና ድረስ ከመስከረም 17/2012 ጀምሮ ለአምስት ቀናት የተከሰተውን ግጭት ተከትሎ በአካባቢው የነበሩ ታጣቂዎች በከፈቱት ድንገተኛ ተኩስ ሰላም በማስከበር ላይ የሚገኙ 45 የአማራ ክልል የልዩ…

ከ30 ሚሊዮን በላይ አንበጣዎች ወደ ኢትዮጵያ መግባታቸው ስጋት ፈጥሯል

መነሻቸውን ከየመን በማድረግ በጅቡቲና በሶማሌ ላንድ አድርገው ወደ ኢትዮጵያ የገቡት ከ30 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ የበረሃ አንበጣዎች በአራት ክልሎች በሚገኙ 56 ወረዳዎችና 1085 ቀበሌዎች መስፋፋታቸውን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአፋር፣ አማራ፣ ኦሮሚያና ሶማሌ ክልሎች በሚገኙ ወረዳዎች የተስፋፉት የበረሃ አንበጣዎች፣ በየቀኑ 8700 ሜትሪክ…

ውዝግብ ያልተለየው የፖለቲካ ፓርቲዎችና ምርጫ ሕግ

አዲሱ የኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነ ምግባር አዋጅ ነሃሴ 18/2011 በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መጽደቁ ይታወሳል። ይሁን እንጂ ከ50 የማያንሱ ተቃዋሚ ፓርቲዎች፣ በተለይ የፓርቲዎች መመስረቻ ሕጉን ክፉኛ ሲቃወሙት ይደመጣል። “ሰሚ አላገኘንም እንጂ ፓርላማው እንዳያፀድቀው ቀድመን አቤት ብለን ነበር”…

ከአንድ መቶ ሺሕ በላይ ዜጎች መንግሥትን በመቃወም የረሃብ አድማ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ

ያለአግባብ የታሰሩ ዜጎች ሙሉ በሙሉ እንዲፈቱ ጠይቀዋል። ሰባ የሚሆኑ ተፎካካሪ ፓርቲዎች መስከረም 21/2012 በሰጡት የጋራ መግለጫ በፖለቲካ ፓርቲ አባላቶች፣ በጋዜጠኞች እና በመብት ተሟጋቾች ላይ እስራት እና አፈና ተጠናክሮ መቀጠሉን ተከትሎ ጥቅምት 5 እና 6 ለኹለት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ የረሀብ አድማ…

ባለሀብቶች ከወሰዱት የእርሻ መሬት 1 ነጥብ 2ሚሊዮን ሄክታሩ አለማም

ባለፉት ኹለት ዓመታት በተለያዩ ክልሎች ለሰፋፊ የእርሻ ኢንቨስትመንት 2 ሚሊዮን ሔክታር መሬት ለባለሀብቶች ቢሰጥም በተጨባጭ መልማት የቻለው 800 ሺሕ ሔክታር መሬት ብቻ መሆኑን የኢትዮጵያ ሆርቲካልቸርና ግብርና ኢንቨስትመንት ባለሥልጣን አስታወቀ። በሚኒስቴር መዓረግ የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ያዕቆብ ያላ ለአዲስ ማለዳ እንዳስታወቁት መንግሥት…

ለአፋን ኦሮሞ ትምህርት መምህራን የተሰጠው ልዩ ጥቅም ቅሬታ አስነሳ

ከመደበኛ መምህራን 2 ሺሕ 200 ብር ጭማሬ ያገኛሉ በአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ የተመደቡ የኦሮምኛ ቋንቋ አስተማሪዎች ከመደበኛው ክፍያ በተለየ ልዩ ጥቅማ ጥቅምና ደሞዝ እያገኙ መሆኑን ተከትሎ በአዲስ አበባ የመንግሥት ትምህርት ቤቶች የሚያስተምሩ መምህራን ቅሬታቸውን አቀረቡ። ቅሬታ አቅራቢዎቹ ለእነዚህ መምህራን 3…

በድሬዳዋ አስተዳደር ግጭት 22 ተጠርጣሪዎች ታሰሩ

አስተዳደሩ በግጭቱ የተሳተፉ የመንግሥት አመራሮችን ለሕግ አቀርባለሁ ብሏል። ሰሞኑን በድሬዳዋ ከተማ በተቀሰቀሰው ግጭት ከፊትም ሆነ ከጀርባ ሆነው የነዋሪዎችን ደኅንነት አደጋ ላይ የጣሉ ማንኛውንም የመንግሥት አመራር፣ የፀጥታ አስከባሪ፣ በዋናነትም ፀረ ሰላም ሆኖ እራሱን ያደራጀ ቡድንም ሆነ ግለሰብ በንፁሐን ነዋሪዎች ሕይወት ላይ…

የሲአን አመራሮች ምርጫ ቦርድ አንድ ዓመት ለጥያቄያችን መልስ አልሰጠንም አሉ

ለኹለት የተከፈሉት የሲአን አመራሮች ችግራችንን ለምርጫ ቦርድ ካቀረብን አንድ ዓመት ቢሆነንም መፍትሔ ሊሰጠን አልቻለም ሲሉ ለአዲስ ማለዳ አስታወቁ። በሚሊዮን ቱማቶ (ዶ/ር) የሚመራው ቡድን የሲአን ሕጋዊ አመራር መሆኑን በመግለጽ የንቅናቄውን የማዕከላዊ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባ ነሐሴ 20/2011 ማካሔዱን ቢያስታውቅም፣ የተካሔደው ስብሰባ ዕውቅና…

አገር በቀል መድኀኒቶች ያለማግኘት ሥጋት እና የእንስሳትና የሰብል ዝርያዎች መጥፋት

በሐዋሳ ከተማ የአካባቢ ጥበቃና የሥራ ሒደት አስተባባሪ ደሳለኝ ዓለማየሁ፣ ከአዲስ ማለዳ ጋር ባደረጉት ቆይታ፣ ጉማሬዎች ለብዝሃ ሕይወት ጥበቃ ያላቸው ሚና በእጅጉ እንደሚያሳስባቸው ገልጸዋል። አንዳንድ ሰዎች ሊፈጽሙት ቀርቶ ሊያስቡት የማይችሉትን ተግባር በሐዋሳ ሐይቅ ላይ መፈጸሙን ለአብነት ይናገራሉ። እንደ አስተባባሪው ገለጻ፣ በሐይቁ…

ከኢሕአዴግ እስከ ኢብፓ፡ አገራዊ አንድምታ

በኢትዮጵያ የፖለቲካ ኀይሎች ታሪክ ለሦስት ዐሥርት ዓመታት አራት የብሔር ድርጅቶች ግንባር በመፍጠር ኢሕአዴግ በሚል ሥያሜ የሚንቀሳቀሰው ስብስብ ረጅም የግንባርነት ታሪክ አስመዝግቧል። ከአራቱ አባል ድርጅቶች ሦስቱን እንዲሁም ሌሎች አጋር የሚላቸውን አምስት ድርጅቶች ጨምሮ የኢትዮጵያ ብልጽግና ፓርቲ በሚል የዳቦ ሥም በቅርቡ ብቅ…

ንግድ ባንክ የሠራተኞቹን ደምወዝ በእጥፍ አሳደገ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሐምሌ 2011 ባካሔደው ስብሰባ የባንኩ ሠራተኞች ለኹለት ዓመት ሲያቀርቡ የነበረውን የደምወዝ ጥያቄ በማጽደቅ ከአዲሱ በጀት ዓመት ጀምሮ የሚታሰብ እስከመቶ በመቶ የደምወዝ ጭማሪ እንዲፈጸም ወሰነ። በቦርዱ ውሳኔ መሠረትም የባንኩ የሰው ኃይል ክፍል ለሠራተኞቹ በላከው የውስጥ ማስታወሻ…

በአማራ ክልል የወባ በሽታ ስርጭት በ15 ሺሕ ጨመረ

በአማራ ክልል የወባ በሽታ ስርጭት ከፍተኛ እድገት በማሳየት በአራት ቀናት ውስጥ የአምስት ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ፣ ከባለፈው 2010 ዓመት ጋር ሲነጻጸር በበሽታው የተያዙት ሰዎች ቁጥር በ15 ሺ ጭማሪ ማሳየቱን የክልሉ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ። ባለፈው አንድ ዓመትም ከሦስት መቶ ሺሕ በላይ…

የባህር ዳር ፈለገ ሕይወት ሆስፒታል ተገቢውን አገልግሎት እየሰጠ አይደለም ተባለ

አዳዲስ የላቦራቶሪ መሣሪያዎችም መጥፋታቸው ተነግሯል የባህርዳር ፈለገ ሕይወት ሆስፒታል ታካሚዎች ለተጨማሪ ወጪ እንዲዳረጉ በማድረግና በቂ የመድኀኒት አቅርቦት ባለማቅረብ ተገቢውን አገልግሎት እየሰጠ አይደለም የሚል አቤቱታ ከሠራተኞቹ ቀረበበት። ስማቸው እንዲጠቀስ ያልፈለጉ የሆስፒታሉ ሠራተኞች ለአዲስ ማለዳ እንዳስታወቁት፣ በሆስፒታሉ ያሉ ላቦራቶሪዎች ግማሾቹ ከጥቅም ውጪ…

ኢዜማ ከ70 በላይ በሚሆኑ አገራት ዓለምአቀፍ የድጋፍ ማኅበር አቋቋመ

የኢትዮጲያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ከ70 በላይ በሚሆኑ በመላው ዓለም በሚገኙና ኢትዮጵያውያን በሚኖሩባቸው ከተሞች ላይ የዓለማቀፍ የድጋፍ ማኅበሩን የማቋቋም ሥራ መጀመሩን አስታወቀ። ኢዜማ ከምሥረታው ጀምሮ በሀገር ውስጥ 400 በሚደርሱ የምርጫ ወረዳዎች አባላትንና ደጋፊዎችን ማደራጀቱን ለአዲስ ማለዳ ያስታወቁት የፓርቲው የሕዝብ ግንኙነት…

መንግሥት ሰላማዊ ሰልፍና ሕዝባዊ ስብሰባዎችን ለምን ይፈራል?

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፣ የአዲስ አበባ አገር ስብከትን ጨምሮ ስድስት የተለያዩ አደረጃጀት ያላቸው ኅብረቶችና ማኅበራት፣ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንና አማንያን ላይ እየደረሱ ያሉትን የተለያዩ ዓይነት ጥቃቶችን አስመልክቶ መስከረም 4/2012 ሊደረግ የነበረው ሰላማዊ ሠልፍ መንግሥት ችግሩን ለማስተካከል ቃል በመግባቱ መተላለፉን…

በመቶ ዓመት ውስጥ 90 በመቶ የሰብል እና 50 በመቶ የእንስሳት ዝርያዎች ጠፍተዋል

ባለፉት 100 ዓመታት በኢትዮጵያ 90 በመቶ የሰብል ዝርያዎች እንዲሁም 50 በመቶ የእንስሳት ዝርያዎች ለደን፣ ለእንስሳትና የደቂቅ አካላት ብዝሃ ሕይወት ትኩረት በመነፈጉ ጠፍተዋል ሲል የብዝሃ ሕይወት ኢንስቲትዩት አስታወቀ። የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ፈለቀ ወልደየስ (ዶ/ር) ለአዲስ ማለዳ እንደገለጹት፣ በየጊዜው እየተራቆተ ያለውን…

ስድስት የጥንብ አንሳ አሞራ ዝሪያዎች የመጥፋት አደጋ ተጋርጦባቸዋል

በኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኙት ስምንት የጥንብ አንሳ አሞራ ዝሪያዎች ውስጥ ስድስቱ በሰው ሰራሽ ችግሮች ምክንያት የመጥፋት አደጋ እንደተጋረጠባቸው ታወቀ። ይህም ሥነ ምህዳርን ፅዱ ከማድረግ ረገድ መዛባቶች ሊፈጥር እንደሚችል ተገልጿል። የዱር እንስሳትና ልማት ጥበቃ ባለሥልጣን ሕዝብ ግንኙነት ባለሙያ ሰለሞን ወርቁ ለአዲስ ማለዳ…

የባህር ዳር ቀጥታ የአበባ ጭነት አገልግሎት ተቋረጠ

አምስት የአበባ አምራች ኩባንያዎች ከባህር ዳር ወደ ተለያዩ የአውሮፓ ሃገራት በሳምንት ኹለት ቀናት 30 ቶን አበባ ለማቅረብ የሚያደርጉት የቀጥታ በረራ መቋረጡን የአበባ አምራች ኩባንያዎቹ ለአዲስ ማለዳ አስታወቁ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራው የተቋረጠው አቅርቦቱ በመቀነሱ ነው ብሏል። የጣና ፍሎራ የእርሻ ልማት…

በርካታ ሰዎች መታሰራቸውን የኦሮሚያ ክልል አመነ

የራሴን አመራሮችም አስሬያለሁ ብሏል በኦሮሚያ ክልል በወለጋ፣ በጉጂና በቦረና እንዲሁም በአንዳንድ የሐረርጌ አካባቢዎች የሚንቀሳቀሱ የኦነግ ታጣቂዎች እና ለታጣቂዎች ስንቅ እና መረጃ አቀብላችኋል የተባሉ በርካታ ግለሰቦች ተይዘው በምርመራ ላይ መሆናቸውን የክልሉ የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ታዬ ደንደአ ለአዲስ ማለዳ አረጋገጡ። እንደታዬ ገለፃ፣…

በዳውሮ ዞን በደረሰ የመሬት መንሸራተት የ19 ሰዎች ሕይወት አለፈ

ከ30 ሄክታር በላይ የለማ ሰብል ወድሟል በደቡብ ክልል ዳውሮ ዞን በማረቃ እና ሎማ ወረዳዎች በሚገኙ ሦስት ቀበሌዎች ውስጥ ነሐሴ 30 እና ጳጉሜ 3/2011 በደረሰ ድንገተኛ የመሬት መንሸራተት የአስራ ዘጠኝ ሰዎች ሕይወት ማለፉን የዳውሮ ዞን አስተዳደር አስታወቀ። በአደጋው ሕይወታቸው ካለፈው በተጨማሪ…

በመንግሥት ትኩረት መነፈግ ዋጋ እየከፈለ ያለው አካል ጉዳተኝነት

በብሔራዊ ዐይነ ሥውራን ማኅበር ሥር በሚተዳደረው የወላይታ ዐይነ ሥውራን ትምህርት ቤት በማኅበሩ ድጋፍ ትምህርቱን ተከታትሎ፣ በዘንድሮ ዓመትም በኮተቤ ሜትሮ ፖሊታን ዩኒቨርሲቲ በመምህራን ማሠልጠኛ ፕሮግራም በዲፕሎማ የተመርቀው ዐይነ ሥውሩ ድረስ ሁናቸው፣ ከሌሎች ተመራቂዎች ጋር ሥልጠና ወስዶ የሥራ ቦታ ለመመደብ ዕጣ የወጣለት…

This site is protected by wp-copyrightpro.com