መዝገብ

Author: ይነገር ጌታቸው

ከምናብ ወደ እውነት ማን ያስጠጋን?

የኢትዮጵያ ፖለቲካ ከሐሳባዊነት ሳይላቀቅ የኖረበትን ዘመን እየጠቀሱ የሚያብራሩት ይነገር ጌታቸው፣ ሕዝብ እንዲሁም ፖለቲካ ፓርቲዎች ይመጣል እያሉ የሚጠብቁት ሁሉ በአንጻሩ ሲሆን የታየባቸው የታሪክ አጋጣሚዎች ያወሳሉ። ይህ በሆነበት ሁኔታ አሁን ላይ የሚታዩ የፖለቲካ ፓርቲዎችም ‹ብልጽግና ይሸነፋል› የሚል እምነት መያዛቸው ካለፈው ሁኔታ አንጻር…

ከምን ነፃ ልውጣ?!

በነፃነት ሥም የሚደረግ ትግል መነሻው ክብርና ዕውቅናን መሻት ነው የሚሉት ይነገር ጌታቸው፣ በዚህ መነሻ የተነሱ ጥያቄዎች በኢትዮጵያ ታሪክ መንግሥታትን የቀያየሩበትን ሁኔታ አብራርተዋል። ነፃነት ለሁሉም ነገር ምላሽ ይሰጣል በሚል፣ ነፃ ገበያ ለአዳጊ አገራት የችግር መውጫ ተደርጎ በኃያላኑ ቀርቦ ተቀባይነት ቢያገኝም፣ አካሔዱ…

ሳይወለድ የሞተው ኦሮማራ!!

ይነገር ጌታቸው የኦሮማራ (የኦሮሞና የአማራ ል ፖለቲካ ልኂቃን ጥምረት) ትርክትን አንጋፋው ፖለቲከኛ አንዳርጋቸው ጽጌ የ1966ቱን የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሽግግር ከተነተኑበት መጽሐፍ በመዋስ ሳይወለድ የሞተ ሲሉ ይገልጹታል። ኢትዮጵያ የታሪክ ተቃርኖዋን በሚያዛልቅ ኹኔታ ለመፍታት የምትችለው ምጣኔ ሀብታዊ ዕድገቷ የብሔር ጥያቄን በመደብ ጥያቄ መቀየር…

የሱማሌ ፖለቲካ ትናንት፣ ዛሬና ነገ!

ኢሕአዴግ ኢትዮጵያን መምራት ከጀመረ ወዲህ ያለውን የሶማሌ ክልል የፖለቲካ ታሪክ የሚዳስሱት ይነገር ጌታቸው፣ የ12ቱን የክልሉን ርዕሳነ ብሔራት የሥልጣን ጉዞም አካትተዋል። በተለይም የመሪዎች መጨረሻ ከሌሎች ክልሎች በተለየ እስር የሆነበትን ምክንያት ከማዕከላዊው መንግሥት ጣልቃ ገብነት አንጻር እንዲሁም በክልል ካሉ የድንበር ግጭቶች ጋር…

የአበበ ተክለ ኃይማኖት (ሜ/ጀ) በራስ ላይ አመፅ! በ“የኢትዮጵያ ፖለቲካ ከየት ወዴት?”

ባለፈው ሳምንት በገበያ ላይ የዋለውን የአበበ ተክለ ኃይማኖት (ሜጀር ጀነራል) “የኢትዮጵያ ፖለቲካ ከየት ወዴት? የደኅንነት ማስጠንቀቂያ ደውል” መጽሐፍ ተገቢ ቦታ አልተሰጠውም በሚባለው የአገራዊ ደኅንነት ፖሊሲና ስትራቴጂ ላይ ትኩረት አድርጓል። ይነገር ጌታቸው መጽሐፉን በማንበብ ጠንካራ ጎኖች ያሏቸውን እና ጸሐፊው ከዚህ ቀደም…

ብሔር እሰከ መቃብር!

የብሔር እኩልነት ጥያቄ ሕገ መንግሥታዊ በሆነ መንገድ ተፈቷል መባሉን የማይቀበሉት ይነገር ጌታቸው፥ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ብሔርተኝነት የአገር ኅልውናን አደጋ ላይ መጣሉን በማስረጃነት ይጠቅሳሉ። ለዚህም ሕገ መንግሥቱ ከአገራዊ ማንነት ይልቅ ለብሔር ማንነት የሚያደላ በመሆኑ አንድ የፖለቲካ ምጣኔ ሀብታዊ ማኅበረሰብ የመፍጠር ግብን…

ጠቅላይ ሚኒስትሩ “የቀቧቸው” የክልል ርዕሰ መስተዳድሮች

የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) ሥራ አስፈጻሚ ሐምሌ 8 ተመስገን ጥሩነህን የክልሉ እጩ ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ መምረጡ የብዙዎች መነጋገሪያ ሆኗል። ይነገር ጌታቸው “የፌደራል መንግሥቱ በርዕሰ መስተዳድሩ ምርጫ ላይ እጁን አስገብቶ ይሆን” ሲሉ ከጠቅላይ ሚኒስትር ቀደምት ንግግሮችና ከሌሎች ክልሎች ርዕሰ መስተዳድር አሿሿም…

የአማራ ፖለቲካ ዥዋዥዌ

ኢሕአዴግ በሚዘውረው ፖለቲካ ውስጥ የአማራን ሕዝብ እወክላለሁ የሚለውን ድርጅት ያህል የተሰቃየ የለም የሚሉት ይነገር ጌታቸው፥ የብሔር ድርጅትነቱን አስታውሶ እወክለዋለሁ የሚለውን ሕዝብ ጥያቄ ሲያነሳ በትምክህተኝነቱ እንዳደላ ተደርጎ ይወቃሳል፤ ከዚህ ተግባር መንኖ አገራዊ አጀንዳን ሲያወሳ ደግሞ የሌሎች ተላላኪ በመባል ይወቀሳል ይላሉ። ይህ…

የመንግሥት ምርኮኝነት በኢትዮጵያ አለ?!

የመንግሥት ምርኮኝነት ብያኔ ጥቂት፣ ነገር ግን ተፅዕኖ ፈጣሪ የሆኑ ቡድኖች የመንግሥታትን እጅ መጠምዘዝ ከመጀመራቸው ጋር የሚተሳሰር መሆኑን የዓለም ባንክን ዋቢ በማድረግ የሚጠቅሱት ይነገር ጌታቸው, ይሔ የመንግሥት ምርኮኝነት የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን (ዶ/ር) አስተዳደር ጠልፎ ነበር ሲሉ ተጨባጭ ያሏቸውን አብነቶች በማስረጃነት…

የእስላማዊ ባንክ ፖለቲካ!?

በቅርቡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ሙስሊሞች ለአፍጥር በሚሊኒየም አዳራሽ ተሰብስበው በነበረበት ወቅት እስላማዊ ባንክ እንዲመሰረት የሚችሉትን ሁሉ እንደሚያደርጉ ማስታወቃቸው ይታወሳል። ይነገር ጌታቸው “ከእስላማዊ ባንክ ጀርባ የሚኖረው ማነው?” የሚል ጥያቄ በማንሳት የአገራትን ተመክሮ ከባለረጃጅም እጆቹ የመካከለኛው ምሥራቅ አገራት በተለይም ከተባበሩት አረብ ኤምሬት…

ኢሕአዴግ መንፈስ ነው?

የብሔር ድርጅቶች ጥምረት የሆነው ኢሕአዴግ ተመሳሳይ ብሔር ያላቸው ፖለቲከኞች ጥምረት ብቻ ሳይሆን ‘አብዮታዊ ዴሞክራሲን’ እንደ ኅልውና መርሕ ተቀብለው የነበሩ ድርጅቶች ግንባር ነው የሚሉት ይነገር ጌታቸው፥ ግንባሩ አዲስ አስተሳሳሪ ርዕዮተ-ዓለም መቅረፅ ካልቻለ ‘አለ’ ለማለት ይቸግራል ይላሉ። የቀድሞው የፍትሕ ሚኒስትር ሀርቃ ሀሮዬ…

ትንሳኤ የራቀው ፖለቲካ!

ይህ ሳምንት ለክርስትና እምነት ተከታዮች የኢየሱስ ትንሣኤ የተከበረበት ነው። ይናገር ጌታቸው ይህንን ሃይማኖታዊ ትውፊት ተንተርሰው የኢትዮጵያ ፖለቲካ ከወደቀበት ትንሣኤ ማግኘት የተሳነው ለምንድ ነው በማለት የጻፉትን ኹለተኛ እና የመጨረሻ ክፍል እነሆ። (ካለፈው ሳምንት የቀጠለ) ዐፄ ቴዎድሮስን ተከትለው የነገሡ ስድስት መሪዎች በዚህ…

ትንሳኤ የራቀው ፖለቲካ!

ይህ ሳምንት ለክርስትና እምነት ተከታዮች የኢየሱስ ትንሣኤ የተከበረበት ነው። ይናገር ጌታቸው ይህንን ሃይማኖታዊ ትውፊት ተንተርሰው የኢትዮጵያ ፖለቲካ ከወደቀበት ትንሣኤ ማግኘት የተሳነው ለምንድ ነው በማለት ይጠይቃሉ። ክፍል አንድ ጽሑፍ እነኾ። የኢትዮጵያ ፖለቲካ ትንሣኤ ስንል በኢትዮጵ ፖለቲካ ታሪክ ውስጥ ትንሳኤን የሚያስመኝ ወቅት…

ኢትዮጵያ ወደ ግራ፥ ኢሕአዴግ ወደ ቀኝ!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢሕአዴግ ሊቀ መንበር ሆነው መምጣታቸው፥ ድርጅታቸው የተያያዘውን የቁልቁለት ጉዞ ለመግታት ብሎም ወደ ተሻለ ደረጃ እንዲሸጋገር ለማድርግ መሆኑ የጠቀሱት ይነገር ጌታቸው፥ የዐቢይ ብሔርተኝነት ያለቅጥ መሰበኩ አገር ለማፈረስ ጫፍ መደረሱን በማጠየቅ መፍትሔው ኢትዮጵያዊነትን መመለስ መሆኑ የሚለው ትርክታቸው…

“መደመር” እና የነገዋ ኢትዮጵያ

የለውጥ ተስፋ ከዚያ የመከነ የለውጥ ዕድል ትዝታ ታሪኳን ደጋግሞ የሚጎበኛት ኢትዮጵያ አሁንም የለውጥ ጎዳና ላይ ነች ማለት ይቻላል። ይነገር ጌታቸው ይህንን በማጤን የአሁኑ ለውጥ እና የመደመር ፍልስፍናው አዲስ ሳይሆን ደግመን እየደገምነው ያለነው ታሪካችን ነው በሚል ክፍል አንድ ያስነበቡን ቀጣይ እና…

“መደመር” እና የነገዋ ኢትዮጵያ

የለውጥ ተስፋ ከዚያ የመከነ የለውጥ ዕድል ትዝታ ታሪኳን ደጋግሞ የሚጎበኛት ኢትዮጵያ አሁንም የለውጥ ጎዳና ላይ ነች ማለት ይቻላል። ይነገር ጌታቸው ይህንን በማጤን የአሁኑ ለውጥ እና የመደመር ፍልስፍናው አዲስ ሳይሆን ደግመን እየደገምነው ያለነው ታሪካችን ነው በሚል የላኩልንን መጣጥፍ ክፍል አንድ እነኾ!…

This site is protected by wp-copyrightpro.com