መዝገብ

Author: ሳምሶን ገድሉ

የኹለቱ ንግድ ትርዒቶች ወግ

ፍሬወይኒ አለማየሁ ትባላለች ከመርካቶ የምትሸጣቸውን እቃዎች ይዛ በሚሊንየም አዳራሽ በተዘጋጀው ኤግዚቢሽን እና ባዛር ላይ የተገኘችው ሰው ሰራሽ አበባዎችና የቤት ማሳመሪያ ጌጣጌጦች በብዛት በንጽጽር አነስተኛ በሆነ ዋጋ ሸጣ ትርፍ ለማግኘት በማሰብ ነው። ኤግዚቢሽኑ በተከፈተበት በመጀመሪያዎቹ ቀናት የጎብኚዎችም ሆነ የሸማቾች ቁጥር ከጠበቀችው…

“ከየትኞቹም ሥራዎቼ ውስጥ ያለ ምንም ጥያቄ ‹ምን ልታዘዝ?›ን ነው የምወደው”

እንደ ደራሲው በኃይሉ ሐሳብ “ምን ልታዘዝ?” ብዙ ዓመት ቆይቶ የመሰልቸት ዕጣ እንዳይገጥመው 4 ምዕራፎችን በቆንጆ ሁናቴ ከተጓዘ፣ ምናልባት ሊቆም ይችላል፤ ‘እኛም ከምን ልታዘዝ ሴትኮም ድራማ ባለፈ ከጊዜው ጋር አብረው ሊሔዱ የሚችሉ፣ የማኅበረሰቡን ፍላጎት መሠረት ያደረጉ፣ አብሮነታችንን የሚዘክሩ፣ ማኅበራዊ ጉዳዮችን የሚዳስሱ…

ቄራዎች ድርጅት ለገና እስከ 3500 የእርድ አገልግሎት ለመስጠት ተዘጋጅቻለሁ አለ

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ሰኞ፣ ታኅሣሥ 29 ለሚከበረው የገና በዓል እስከ 3500 የዳልጋ ከብት፣ የግና ፍየል እርድ አገልግሎትን ለመስጠት መዘጋጀቱን አስታወቀ። ከዚህ ቀደም የበግ ሥጋን ለተጠቃሚዎች ያቀርብ የነበረው ድርጅቱ ይህን አገልግሎት ማቋረጡንም ገልጿል። ድርጅቱ በአሁኑ ወቅት በአማካይ በቀን አንድ ሺሕ…

የኃይል አጠቃቀምን የሚቆጣጠር አዋጅ ለማዘጋጀት ጥናት እየተደረገ ነው

የፀጥታ ኃይሉን የኃይል አጠቃቀምን በተመለከተ አዲስ አዋጅ ለማዘጋጀት ጥናት እየተደረገ መሆኑን ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አስታወቀ፡፡ ‹‹ተመጣጣኝ እርምጃ›› በሚል ስም በኢትዮጵያ የጸጥታ ኃይል አባላት የሚሰነዝሩት እርምጃና የኃይል አጠቃቀም ለብዙዎች መከራከሪያ ሆኖ ቆይቷል፡፡ ‹መፈክር ይዞ ለወጣ ሠላማዊ ሰልፈኛ ጥይት መመለስ› ተመጣጣኝ ሊሆን…

ቤታቸው ፈርሶ ሜዳ ላይ መውደቃቸውን የወለቴ አካባቢ ነዋሪዎች ገለጹ

የመሬት ወረራ ፈፅማችኋል በሚል ቤታቸው በላያቸው ላይ በመፍረሱ ሜዳ ላይ መውደቃቸውን በሰበታ ከተማ አስተዳደር የወለቴ አካባቢ ነዋሪዎች ለአዲስ ማለዳ ገለጹ። በፈረሰው መኖሪያ ቤታቸው ከ15 ዓመት በላይ እንደኖሩ የሚናገሩት ተፈናቃዮች የዓየር ላይ ካርታ ያላችው ሰዎች ቤታቸው አይፈርስም ቢባልም ቤታቸው ፈርሶ እንዲፈናቀሉ…

አስቀጣሪ ኤጀንሲዎች ከቀጣሪዎች ከሚያገኙት ክፍያ 75 በመቶ ለተቀጣሪዎች እንዲከፍሉ የሚያስገድድ ረቂቅ ተዘጋጀ

ኤጀንሲዎች ከሦስተኛ ወገን ጋር ስምምነት በመፈፀም ከሚያገኙት ኮሚሽን አስተዳደራዊ ወጪውን ሸፍኖ ከሚቀረው ገቢ ላይ 75 በመቶውን ለሰራተኛው እንዲከፍሉ የሚያስገድድ ረቂቅ መመሪያ በሰራተኛ እና ማኅበራዊ ጉዳዮች ሚንስቴር ተዘጋጀ። የግል ሥራና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎች በአገር ውስጥ የሥራ ስምሪት አገልግሎት አሰጣጥ ላይ በተዘጋጀ…

የመርካቶ ነጋዴዎች በማናውቀው ሕግ እየተዳደርን ነው ሲሉ ቅሬታ አሰሙ

‹‹በንግድ ስርዓቱ ተማረናል›› በሚል ከሰሞኑ አድማ ለማድረግ አስበው ነበር የተባሉት ነጋዴዎች በምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማና የነጋዴዎቹ ጊዜያዊ ኮሚቴ አባላት አግባቢነት ለውይይት ተቀምጠዋል። ባለፈው ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 11 በኢንትር ኮንትኔንታል ሆቴል ከምክትል ከንቲባው ጋር የተወያዩት ነጋዴዎቹ ‹‹ከውጭ አገራት በሚቀዱና ፍፁም የኛ ባልሆኑ፣…

6 አዳዲስ የመስኖ ግድብ ግንባታዎችን ሊጀምሩ ነው

መንግሥት በሁለተኛው የዕድገትና ትራንፎርሜሽን እቅድ ዘመን አዳዲስ የሚጀመሩ ፕሮጀክቶች አይኖሩም ብሎ የነበረ ቢሆንም፣ የውኃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚንስቴር ስድስት አዳዲስ የመስኖ ግድብ ግንባታዎችን ለመጀመር እንደተዘጋጀ ታወቀ። ምንም እንኳን ኢትዮጵያ አዳዲስ የመስኖ ፕሮጀክቶችን አትጀምርም ተብሎ በጠቅላይ ሚንስትሩ ጭምር ቢገለፅም የወንዝ አገናኞች (‹ሪቨር…

ከሜቴክ የተቀማው የእንፋሎት ኃይል ማመንጫ ግንባታን ለማስጀመር ጥናት እየተካሔደ ነው

በሜቴክ ይገነባ የነበረውና በ2010 ውሉ በመቋረጡ ግንባታው የቆመውን የመልካ ሰዲ የእንፋሎት ኃይል ማመንጫ ግንባታን ለማስጀመር ፕሮጀክቱ የደረሰበትን ደረጃ እያጠና እንደሆነ የኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ። የመልካ ሰዲ የእንፋሎት ኃይል ማመንጫ በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በአራት ነጥብ 16 ቢሊየን ብር ወጪ የእንፋሎት…

በሞጆ ደረቅ ወደብ ከ2 ሺሕ በላይ ኮንቴነሮች ሊወረሱ ይችላሉ

በሞጆ ደረቅ ወደብ ከ60 ቀናት በላይ ተከማችተው የሚገኙ ከሁለት ሺሕ በላይ ኮንቴነሮችን ሊወርሳቸው እንደሚችል የጉሙሩክ ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚኒሽኑ ከፍተኛ ባለሞያ አብዱልከሪም አደም እንደገለጹት ሊወረሱ የሚችሉት 2 ሺሕ 781 ኮንቴነሮች አስመጪዎቻቸው እንዲነሱ በተደጋሚ ቢጠየቁም፥ ባለቤቶቻቸው ኮንቴነሮቹን ለማንሳት ፈቃደኛ አልሆኑም። በመሆኑም በጉሙሩክ…

This site is protected by wp-copyrightpro.com