የእለት ዜና
መዝገብ

Author: ብርሃኑ ሰሙ

በመኪና “ሰብሳቢነት” ታሪካቸው በአዲስ መልክ የተነሳው አጼ ኃይለ ሥላሴ

ብርሃኑ ሰሙ መንግሥት የቱሪዝምን ዘርፍ ትኩረት እየሠራ እንደሆነ የሕዝብ ተወካዮች ስብሰባን እና “ትልቅ ነገር እናልማለን፣ ትልቅ ነገር እናስባለን፣ ነገር ግን ከትንሽ እንጀምራለን፣ ያን በፍጥነት አሰናስለን ወደ ፈለግንበት እንደርሳለን” በሚል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እያሠሩ ያሉትን እና ሐሙስ መስከረም 29 የተመረቀውን አንድነት…

አሜሪካዊያን ከ200 ዓመት በፊት እኛ አሁን የደረስንበት አደባባይ ላይ

‘የጀግንነት አርአያዎች’ በሚል ርዕስ በጆን ኤፍ ኬኔዲ ተጽፎ የነበረው የተሻገር ውቤ ትርጉም መጽሐፍ የአሜሪካን ፌዴሬሽን አንድ ላይ ለመጠበቅ ስለተደረጉ ተጋድሎዎች እንደሚተርክ የሚነግሩን ብርሃኑ ሰሙ፥ እኛም እየገጠመን ያለው ፈተና እነርሱ ከኹለት ምዕተ ዓመታት በፊት የገጠማቸው ፈተና ነው ይላሉ።     አሜሪካዊያን…

የቤተ መንግሥቱ ጉብኝት “ኢትዮጵያ አትፈርስም፤ በአዲስ አበባ ጉዳይምሥጋት አይግባችሁ” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

ብርሃኑ ሰሙ መጋቢት 5፣ 2011 ከጥበብ ሰዎች እና ደራሲያን ጋር ቤተ መንግሥት ተጋብዘው ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር የመወያየት እና “ግቢውን” የመጎብኘት ዕድል አግኝተው ነበር። በዕለቱ ያዩትን እና የሰሙትን እንሚከተለው በአጭሩ ተርከውታል።       የኢሕአዴግ ኹለተኛው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ከዚህ…

ሰሚ ያጡ አዛውንቶች እና የሴራሊዮን እርስ በእርስ ጦርነት

በሴራሊዮን የእርስበርስ ጦርነት ላይ ታዳጊ ጦረኛ በነበረው እስማኤል ቢሀ የተጻፈውን ግለ ታሪክ፣ ሙሉጌታ ገብሬ “ታዳጊው ጦረኛ” በሚል ርዕስ ተርጉመውታል። ብርሃኑ ሰሙ ትርጉሙን አንብበው ቅምሻ በማካፈል፣ መጽሐፉ ለኛም መማሪያ ይሆናል ይላሉ። በሴራሊዮን የእርስበርስ ጦርነት ላይ ታዳጊ ጦረኛ በነበረው እስማኤል ቢሀ የተጻፈውን…

የኮ/ል መንግሥቱ ኃ/ማርያም የመርካቶ ድንገተኛ ጉብኝትና የ‹‹እምቦቲቶ›› ቤተሰቦች

ጎዳና ተዳዳሪነት አሳሳቢ ከሆኑ ማኅበራዊ ችግሮች መካከል አንዱ ነው። በአዲስ አበባ ከፍሽስት ጣሊያን ወረራ ጀምሮ ጎዳና ተዳዳሪነት ሕይወት እንደተጀመረ በማስታወስ ብርሃኑ ሰሙ ከርዕሰ ጉዳዩ ጋር በተያያዘ የሚነሱ ጉዳዮችንና ሕይወት የተጻፉ መጽሐፍትን በማጣቀስ በጣም በጥቂቱ ያቃምሱናል።     በአዲስ አበባ ከተማ…

“በሸዋ እንደዚህ የሚያምር ልጅ አይቼ አላውቅም” የተባለላቸው

ቢትወደድ እንዳልካቸው መኮንን “መልካም ቤተሰቦች” በሚል ርዕስ ጽፈውት ስለግል ሕይወታቸው እና ስለሚያውቋቸው ሰዎች ሕይወት ታሪክ የጻፉበትን መጽሐፍ ያነበቡት ብርሃኑ ሰሙ፥ እነሆ ቅምሻ በአጭሩ ይላሉ።     ከኹለት ሳምንት በፊት (ሰኞ ጥር 20 ቀን 2011) በብሐራዊ ቴአትር በተሰናዳ የኪነ ጥበብ መድረክ…

“ዐፄ ኃይለሥላሴን ስናወድስ፥ ኢትዮጵያም ትወደሳለች”

ነገ፣ የካቲት 3 ቀን 2011 የቀዳማዊ ዐፄ ኃይለሥላሴ ሐውልት በአፍሪካ ኅብረት ቅፅር ጊቢ ይመረቃል ተብሎ ይጠበቃል። ይህንን አስመልክተው ብርሃኑ ሰሙ ስለ አዲስ አበባ ሐውልቶች መገንባት እና መልሶ መፍረስ ያወጉናል።     በቻይና መንግሥት ዕርዳታ የተገነባው የአፍሪካ ኅብረት አዲሱ ሕንፃ የተመረቀ…

የኮሎኔል መለሰ ተሰማ “ተናፋቂ ትዝታ”

ኮሎኔል መለሰ ተሰማ “ተናፋቂ ትዝታችን” የሚል የግለ ታሪክ መጽሐፍ በ2010 አሳትመዋል። ብርሃኑ ሰሙ ይህንን የክቡር ዘበኛ የውስጥ ታሪክ እና ሌሎችንም በውስጡ ያጨቀ መጽሐፍ በማንበብ እነኾ ቅምሻ ይሉናል።     ለአዛውንትነት ያበቃቸውን ዘመናት ወደኋላ መለስ ብለው ሲገመግሙት፥ የጓደኛቸው፣ የወላጅ እናታቸውንና ቀዳማዊ…

ስርዓተ ትምህርታችን ‘ኢትዮጵያዊ’ እንዲሆን ታስቦ ለምን አልተሳካም?

ኃይለገብርኤል ዳኜ (ዶ/ር) “ባሕልና ትምህርት በኢትዮጵያ” የሚል ጥናት በ2007 አሳትመዋል። ይህንን የኢትዮጵያን ባሕላዊ የትምህርት ስርዓቶች የሚያስቃኝ መጽሐፍ ያነበቡት ብርሃኑ ሰሙ፥ ጠቅላላ ይዘቱ ምን እንደሚመስል በአንድ ገጽ እነሆ ቅምሻ ይሉናል።     የቀድሞ ተማሪዎች ‘ምርቃት’ “ዳዊት ጨርሼ የተመረቅሁ ጊዜ ዘጠኝ ዓመት…

“የአብዛኞቻችን ምኞት እውነት ከእኛ ጋር እንድትቆም እንጂ፥ እኛ ከእውነት ጎን እንድንቆም አይደለም”

ብርሃኑ ሰሙ የስኬታማው ነጋዴ ወልደሔር ይዘንጋውን “ፍኖተ ሕይወት” የተሰኘ ግለ ታሪክ መጽሐፍ እንብበው፣ ጠቃሚ ናቸዉ የሚሏቸውን የመጽሐፉን ይዘቶች እነሆ ቅምሻ ይሉናል። እግረ መንገዳቸውንም ከዚህ በፊት በንግዱ ዓለም ውስጥ የነበሩ ሰዎች ገድል እና ግለ ታሪክን የያዙ መጻሕፍትንም ለአንባብያን ይጠቁማሉ።    …

“ለትምህርት ዕድገት የለፋነው ተማሪዎች የሚያነሱት ጥያቄ እንደሚመጣ ዘንግተነው አይደለም”

ብርሃኑ ሰሙ ለኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በኩር የሆነውን የዛሬውን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ታሪክ የሚያትተውንና በአክሊሉ ሀብቴ (ዶ/ር) የተጻፈውን “የቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ታሪክ፡ የከፍተኛ ትምህርት መቋቋምና መስፋፋት በኢትዮጵያ” የሚል መጽሐፍ ይዘት እንሚከተለው በአጭሩ ያስቃኙናል።     በአገርና ሕዝባችን ባሕል፣ ዕውቀት፣ ማንነት……

“አማርኛ ‘ኢትዮጵያዊኛ’ ይባል የሚል ሐሳብ ቀርቦ ነበር”

ጋዜጠኛ ተክሉ ታቦር ግለ ሕይወት ታሪካቸውን በመጽሐፍ ጠርዘው ለአንባብያን ሲያቀርቡ በዘመናቸው ስለነበረው ስርዓተ ማኅበር እና በሕይወታቸው ስላለፉ ሰዎች በርካታ ታሪኮችን አብረው ጽፈዋል። ብርሃኑ ሰሙ የመጽሐፉን ይዘት በአጭሩ ያስቃኙናል።     “ቀደም ሲል በተለያዩ ጊዜያት ሦስት የትርጉም መጻሕፍት ጽፌ ሳቀርብ፥ አእምሮዬ…

ማረሚያ ቤቶች ካስገኙልን መጻሕፍት አንዱ

አበራ ጀምበሬ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የሕግ እና ፍትሕ ስርዓት ላይ ተጠቃሽ የሆነ “የኢትዮጵያ ሕግና የፍትሕ አፈፃፀም ታሪክ” የሚል መጽሐፍ አሳትመዋል። ብርሃኑ ሰሙ መጽሐፋቸውን አንብበው ይዘታቸውን በቅምሻ መልኩ ያቋድሱናል። ማረሚያ ቤቶች ጽሑፍ ሊሆኑ ለሚችሉ አያሌ ሐሳቦች እንዲወጠኑና ለበርካታ መጻሕፍት መጻፍ ምክንያት የሆኑበት…

“የታሪክ ተፈላጊነት፥ ታሪኬን እንድጽፍ አነሳስቶኛል”

ዛሬ የደቡብ ክልል መዲና በመሆኗ የምትታወቀውን የሐዋሳ ከተማን የቆረቆሯት ልዑል ራስ መንገሻ የዐፄ ዮሐንስ አራተኛ የልጅ ልጅ ናቸው። አምና “የትውልድ አደራ” በሚል ርዕስ ግለ ሕይወት ታሪካቸውን ለሕትመት አብቅተዋል። ብርሃኑ ሰሙ መጽሐፋቸውን በማንበብ ለቅምሻ ያህል የሚከተለውን መጣጥፍ አቅርቦናልናል።     በኢትዮጵያ…

ዊስኪ በሎንዶን በ50፣ በአዲስ አበባ በ18 ብር የተሸጠበት ምክንያት ምን ነበር?

በጤንነት አጠባበቅ፣ አመጋገብ እና የአልኮል መጠጥ አጠቃቀም ላይ በርካታ መጽሐፍት ይጻፋሉ። በኢትዮጵያ በ1948 የታተመውን ‹ሀብትና ጤንነት› የሚል ርዕስ ያለው የመዓዛ ለማ መጽሐፍ በማንበብ እነሆ ቅምሻ የሚሉን ብርሃኑ ሰሙ ናቸው።     ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በኢትዮጵያ ለተለያዩ ሕመሞች የሚሰቃዩ ዜጎችን ለማሳከም…

“ምኒልክ ኩራቱም ዘውዳዊ ማዕረጉም እያላቸው መነገድ አይፈሩም”

‹ታላቁ ጥቁር› በሚል ርዕስ በንጉሤ አየለ የተጻፈው የታሪክ መጽሐፍ በቅርቡ ለሥርጭት ከበቁ እና አንፃራዊ ተነባቢነትን ከተጎናፀፉ መጽሐፍት አንዱ ነው፡፡ ብርሃኑ ሰሙ በሰሜን አሜሪካ እና ኢትዮጵያ ቀደምት የግንኙነት ታሪክ ላይ የሚያጠነጥነውን ይህንን መጽሐፍ በማንበብ ምልከታቸውን እነሆ ቅምሻ ብለዋል፡፡ ባሳለፍነው 2010 ለሕትመት…

error: Content is protected !!