መዝገብ

Author: ኪያ አሊ

የባህላዊ ምግብ ቤቶች አዲሱ ገጽታ

በኢኮኖሚ እድገት ካሳዩ ዘርፎች መካከል የአገሪቱን ዓመታዊ የጠቅላላ ምርት እድገት አርባ ከመቶ የሚሸፍነው የአገልግሎት አሰጣጥ ዘርፍ በግንባር ቀደምትነት የሚጠቀስ ነው። የዚሁ የኢኮኖሚ ዘርፍ ዓመታዊ የእድገት ፍጥነቱ ዐስር በመቶ ሲሆን፣ ለዚህ እድገት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያደረገው ደግሞ የሆቴሎችና ሬስቶራንቶች ቁጥር ከእለት ወደ…

ጀግኒት! አረአያም! አሸናፊም!

በኢትዮጵያ የሚኖሩ ሴቶች ከሚያጋጥሟቸው ማኅበረ ፖለቲካዊ ተግዳሮቶች በተጨማሪ ተፈጥሮ በራሱ አንዱ ፈተና ሆኖ ቆይቷል። ብዙ ሴቶች የወር አበባ አጸያፊና ነውር ነው ተብለው ስላደጉ ስለጉዳዩ ለመወያየትም ሆነ በምን መልኩ ንጽህናቸውንና ጤናቸው መጠበቅ እንዳለባቸው በቂ ግንዛቤ የላቸውም። ምንም እንኳን ጉዳዩ በገጠሪቱ የአገራችን…

ሴቶች እና አዲስ ዓመት

“ሲቄ” የሚለው የኦሮምኛ ቃል ‹አለንጋ› የሚል ትርጉም አለው። በገዳ ትውፊታዊ አስተዳደር ውስጥ በባሏ ጥቃት የደረሰባት ሚስት፣ ከሌሎች ሴቶች ጋር በመሆን ባሏ ላይ የካሣ ውሳኔ የምታሳልፍበት ስርዓት ሲቄ ይባላል። ከሌሎች አገሮች በተለየ በዓመት ውስጥ መልኩ ዐሥራ ሦስት ወራት አሉን፤ በድምቀት ከሚከበሩ…

“ሻይ በጤና ሔዋን?!”

“ሲቄ” የሚለው የኦሮምኛ ቃል ‹አለንጋ› የሚል ትርጉም አለው። በገዳ ትውፊታዊ አስተዳደር ውስጥ በባሏ ጥቃት የደረሰባት ሚስት፣ ከሌሎች ሴቶች ጋር በመሆን ባሏ ላይ የካሣ ውሳኔ የምታሳልፍበት ስርዓት ሲቄ ይባላል። ሁሌ ዕቃ ለመግዛት በሔድኩበት ሱቅ ግድግዳ ላይ ተሰቅላ ከማያት አባባል የምታስቀኝ “ዱቤ…

“ለሴተኛ አዳሪነት መፍትሔው ክልከላ አይደለም”

“ሲቄ” የሚለው የኦሮምኛ ቃል ‹አለንጋ› የሚል ትርጉም አለው። በገዳ ትውፊታዊ አስተዳደር ውስጥ በባሏ ጥቃት የደረሰባት ሚስት፣ ከሌሎች ሴቶች ጋር በመሆን ባሏ ላይ የካሣ ውሳኔ የምታሳልፍበት ስርዓት ሲቄ ይባላል። ሳቅ በሞላበት፣ እንባ በራቀበት፣ ችግር ድርሽ በማይልበት እና ስቃይ በማይገኝበት ስፍራ የሚመኙትን…

ሞዴስ እንደቅንጦት ዕቃ መታየቱ ይቁም!

“ሲቄ” የሚለው የኦሮምኛ ቃል ‹አለንጋ› የሚል ትርጉም አለው። በገዳ ትውፊታዊ አስተዳደር ውስጥ በባሏ ጥቃት የደረሰባት ሚስት፣ ከሌሎች ሴቶች ጋር በመሆን ባሏ ላይ የካሣ ውሳኔ የምታሳልፍበት ስርዓት ሲቄ ይባላል። ጀሚላ ከድር (ሥሟ የተቀየረ) ወራቤ ከተማ ተወልዳ በ12 ዓመቷ ለትምህርት በነበራት ጉጉት…

የአዲስ አበባ “ቡና ሱቆች” ዓይነተ ብዙ – ከፍተኛ ዋጋ

አስቴር ደምሴ የቀይ ዳማ ቆዳ፣ ስታወራ ፈገግታ የማይለያት ፍልቅልቅ የ27 ዓመት ወጣት ስትሆን ለገሀር አካባቢ በሚገኝ የግል ባንክ ውስጥ በሒሳብ ባለሞያነት ተቀጥራ እየሠራች ትገኛለች። “ቡና ሳልጠጣ መዋል አልችልም” የምትለው አስቴር በቀን ቢያንስ ኹለት ጊዜ ቡና የምትጠጣ ሲሆን ምሳ ከበላች በኋላ…

ሕጋዊ የስፖርት አወራራጆቹ

ይርገዱ ጫኔ ኢራቅ በነበረችበት ጊዜ ለዓመታት በቱርኮች ባለቤትነት በሚመራው የስፖርት ማወራረጃ ተቋም ውስጥ በመጀመሪያ በጽዳትነት ቀጥሎ ደግሞ በገንዘብ ያዥነት አገልግላለች። ይህም የስፖርት ውርርድ ሥራ ምን እንደሚመስል ጥልቅ ግንዛቤና እውቀት እንዲኖራት አስችሏታል። በዚህ ሁኔታ ውስጥ ሆና ለጥቂት ዓመታት ከሠራች በኋላ እውቀትዋን…

ከፕላስቲክ የተሰሩ ለስላሰ ብርድ ልብሶች

ሙሉ ሸዋ ተፈራ የአዲስ አበባ ነዋሪ ናቸው። ለሥራ ጉዳይ ወደ ተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች በሚንቀሳቀሱበት ጊዜ የታሸገ ዉሃን በመግዛት ይጠቀማሉ። “ከከተማ ሲወጣ ንጹሕ የመጠጥ ውሃ እንደ ልብ ላይገኝ ይችላል። ስለዚህ የታሸገ ውሃን በመግዛት እጠቅማለው” የሚሉት ሙሉ ሸዋ ውሃን ጠጥተው ከጨረሱ በኋላ…

የሆቴልና ቱሪዝም ማሰልጠኛ ማዕከል የ50 ዓመት ጉዞ

ከማለዳ እስከ ረፋድ የማለዳዋ ፀሐይ ምድርን ልታሞቅ በምሥራቅ ስታጮልቅ ከወፎች ጋር አብረው እየዘመሩ ወደ ሥራቸው የሚያቀኑ የአትክልት ተራ ነጋዴዎችን፣ እቃ ጫኝና አውራጆችን እንዲሁም የአይሱዙ ሹፌሮችን በማለዳ በሯን ከፍታ የምትቀበለው, ለጎዳና ተዳዳሪዎች ቤት የሆነችው፣ መዝናናት ላማረው አገርኛ ፊልሞችን የሚያሳዩትን ሲኒማ አምፔር፣…

‘ሲትኮም’ ከማሳቅ ባሻገር

አጭርና ራሰ በራ የሆነው ቶኪቻው ከጭቃ በተሠራች ደሳሳ ጎጆ በረንዳ ላይ ቁጭ ብሏል። ጠላ እየጠጣ የሚገኘው ቶኪቻው ክፍለ ሀገር አብሯቸው የሔደው ጓደኞቹ ሲመለሱ ጥለውት ስለመጡ ይቅርታ ቢጠይቁትም, ይቅርታ ሊያደርግላቸው አልፈለገም። ጓደኞቹም ተስፋ ባለመቁረጥ የይቅርታ ጥያቄያቸውን ደጋግመው በማቅረባቸው የተናደደው ቶኪቻው, የለበሰው…

የሹሩባ ትንሳኤ

ኢትዮጵያ ካሏት በርካታ የተፈጥሮ ሀብቶች፣ ከሰማንያ በላይ ቋንቋዎች እና በርካታ ባሕላዊ አልባሳቶች በተጨማሪ ለየት ያለ የጸጉር አሰራር ባለቤት በመሆን ትታወቃለች። እንደ ጉዱላ፣ ዘራንቺ፣ ጉቴና፣ ናዝራው እና ሹሩባ የመሳሰሉት የጸጉር አሰራሮች በተለያየ የሀገሪቱ ክፍሎች የሚኖሩ ሰዎችን ሀይማኖት፣ ዕድሜ፣ የጋብቻ ሁኔታንና መሰል…

ስርዓተ ፆታ እና የትምህርት ዕድል

ኬንያዊቷ የሠላም ኖቤል ሎሬት ተሸላሚ ዋንጋሪ ማታይ በአንድ ወቅት “ወደላይ ከፍ ባላችሁ ቁጥር፣ ጥቂት ሴቶችን ነው የምታገኙት” ብለው ተናግረው ነበር። እውነታው ታሪካዊ መሠረት አለው። ሴቶች ባለባቸው የቤት ውስጥ ጫና፣ ማኅበራዊ ኋላ ቀር አመለካከቶች እና ሌሎችም ጎታች ምክንያቶች ሳቢያ ትምህርት ቤት…

በሥራ ላይ ሴትነቴ ትዝ ብሎኝ አያውቅም

ሒሩት ወልደማርያም (ፕሮፌሰር) የመጀመሪያ እና ኹለተኛ ዲግሪያቸውን ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሥነ ልሳን ትምህርት ዘርፍ ይዘዋል። ሦስተኛ ዲግሪያቸውን ጀርመን አገር ከሚገኘው ኮሎኝ ዩኒቨርሲቲ በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ሠርተዋል። ከዚያም ወደ አዲስ አበባ በመመለስ በተማሩበት ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ክፍል መምህር፣ ተመራማሪና የትምህርት ክፍሉ ኃላፊ…

ከእኩልነት ጥያቄ ባሻገር

“ሲቄ” የሚለው የኦሮምኛ ቃል ‹አለንጋ› የሚል ትርጉም አለው። በገዳ ትውፊታዊ አስተዳደር ውስጥ በባሏ ጥቃት የደረሰባት ሚስት፣ ከሌሎች ሴቶች ጋር በመሆን ባሏ ላይ የካሣ ውሳኔ የምታሳልፍበት ስርዓት ሲቄ ይባላል። ሕይወት ጣፋጭ፣ አስደሳችና አጓጊ ብትሆንም የሕይወት ጉዞ ግን ሁል ጊዜ አልጋ በአልጋ…

ሜካፕ መቀባት ከውጤታማነት ጋር ምን አገናኘው?

ድቅድቁን ጨለማ ብርሃን አሸንፋው ነግቷል። መንጋቱን የሚያመለክቱት የብርሃን ሰበዞች ደግሞ በመስኮቴ ቀዳዳ ሾልከው ገብተው የድል አድራጊነት ፈገግታቸውን በብርሃን መልክ እየለገሱኝ ነው። እኔም ደስ ብሎኛል። ለዓመታት የዘራሁ ዘር ፍሬ አፍርቶ ከከፍተኛ የትምህርት ተቋም ለመመረቅ ኹለት ቀናት ብቻ ነበር የሚቀሩኝ። በመሆኑም ከጓደኞቼ…

የሐመር እና ተፈጥሮ ግብግብ

በቀይ አፈርና በስብ የተለወሰ ጥምል ፀጉር ያላት፣ ጣቶቿ በቀለበት፣ አንገቷ በአሸን ክታብ ያሸበረቀውና ደረቷ በፍየል ቆዳ የተሸፈነው የ55 ዓመቷ ቱርሚ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከንጋት እስከ ከሰዓት ያለውን ቀኗን የምታሳልፈው የጓሮ አትክልቶችን በመትከልና በመንከባከብ ነው። በርግጥ፣ ከጥቂት ዓመታት በፊት በሐመር ወረዳ…

“አልቀመስ ያለው” የአዲስ አበባ የቤት ኪራይ ዋጋ

. 41 በመቶ የከተማዋ ነዋሪዎች ግለሰቦች በሚያቀርቧቸው የኪራይ ቤቶች ይኖራሉ . ከ3 ዓመት በፊት ለሚንስተሮች ም/ቤት የተላከው “የመኖሪያ ቤት ልማትና ግብይት ረቂቅ አዋጅ” እስካሁን አልፀደቀም የሚከራይ ቤትን እያማተረ መገናኛ አካባቢ ወደሚገኝ ደላላ ቤት የደረሰው መርድ ሙሉጌታ በቦሌ ክፍለ ከተማ፣ የመሪ…

ከታገቱት ሕንዳውያን መካከል ሁለቱ ሲለቀቁ አምስቱ አሁንም ታግተዋል

‹የአይኤልናኤፍኤስ› እና ‹ኤልሳሜክስ› ለተባለ የሕንድና ስፔን ድርጅቶች በሽርክና የሚሠሩበት ተቋም ሠራተኛ የሆኑት ኢትዮጵያዊያን ለሥራቸው የደሞዝ ክፍያ ባለማግኘታቸው ምክንያት አግተዋቸው ከነበሩት ሰባት ሕንዳዊያን መካከል ሁለቱን በጤና ምክንያት የለቀቁ ሲሆን አምስቱ ሕንዳዊያን ግን አሁንም አልተለቀቁም። ሁለቱ ሕንዳውያን ከመለቀቃቸው በፊት ካሉበት ሥፍራ በኢትዮጵያ…

መርስክ የኢትዮጵያን የባሕር አገልግሎት ድርሻ ለመግዛት አቅዷል

‹ኤፒ ሞለር መርስክ› በመባል የሚታወቀው መቀመጫውን ዴንማርክ ያደረገ ኩባንያ የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅትን ድርሻ ለመግዛት አቅዷል። በኢትዮጵያ የመርስክ ወኪል የፍሬተርስ ኢንተርናሽናል ኃ/የተ/የግ/ማ ዋና ሥራ አስኪያጅ የሆኑ ዳንኤል ዘሚካኤል እንደገለጹት ከሆነ ኤፒ ሞለር ካፒታል በሎጂስቲክስ ዘርፉ ላይ ለመሠማራት በቂ…

ኢትዮ ቴሌኮም ዋትስአፕ፣ ቫይበር፣ ቴሌግራምና ሌሎችንም አላግድም አለ

ኢትዮ ቴሌኮም እንደ ‹ዋትሳፕ›፣ ‹ሜሴንጀር›፣ ‹ቫይበር›፣ ‹ኢሞ›፣ ‹ዊቻት› እና ‹ቴሌግራም› ያሉ የማኅበራዊ የመገናኛ መተግበሪያዎችን የመዝጋት ፍላጎት እንደሌለው ገለጸ። ኢትዮ ቴሌኮም የማኅበራዊ መገናኛ መተግበሪያዎች ላይ የክፍያ ታሪፍ ለማውጣት አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝም ለመዝጋት የሚያስችለውን የቴክኖሎጂ ግዢ ፈጽሟል የሚባለው መረጃ ውሸት እንደሆነ አስታውቋል።…

9 ዓመት የዘገየው ሕንፃ ከ295 ሚሊየን ብር በላይ ተጨማሪ ወጪ አስወጣ

ኢባትሎአድ በሚል የግንባታ ፕሮጀክት ሥም እየተገነባ ያለው የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ዋና መሥሪያ ቤት ሕንፃ ግንባታው በወቅቱ ባለመጠናቀቁ ከ295 ሚሊየን ብር በላይ ተጨማሪ ወጪ አስወጣ። በሦስት ዓመት መጠናቀቅ የነበረበት ሕንፃው ለተጨማሪ ዘጠኝ ዓመታት ዘግይቶም ባለመጠናቀቁ በድጋሚ ለስድስት ወራት…

የቤንዚን ኮንትሮባንድ የነዳጅ እጥረት አስከተለ

በያዝነው ዓመት በአገሪቷ የገባው የቤንዚን መጠን ካለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር በ15 በመቶ ቢያድግም ከፍተኛ እጥረት አጋጥሟል። ለዚህም የቤንዚን ጥቁር ገበያ መስፋፋትና የኮንትሮባንድ ንግድ መጠናከር እንደ ዋና ምክንያት ቀርቧል። እጥረቱ በዚህ በያዝነው ኅዳር ወር ሲያጋጥም ለሁለተኛ ጊዜ ሲሆን በአዲስ አበባና በሌሎች…

ኤች ሲ በአማካይ 750 ሺሕ ቶን የድንጋይ ከሰል ለማቅረብ ተስማማ

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅርቦት ኢንተርፕራይዝ ለድንጋይ ከሰል አቅራቢዎች አውጥቶት በነበረው ጨረታ ላይ ኤች ሲ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር አሸነፈ። በመሆኑም ከደርባን ሲሚንቶ ፋብሪካ ውጪ ላሉት የሲሚንቶ ፋብሪካዎች 2 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር የሚገመት፣ በዓመት በአማካይ 750 ሺሕ ቶን የድንጋይ ከሰል ለማቅረብ ተስማምቷል። ጨረታው…

በሐዋሳ ደረቅ ወደብ ሊገነባ ነው

በሐዋሳ በተከራየው መሬት ላይ የደረቅ ወደብ አገልግሎት እየሰጠ የሚገኘው የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ለወደብ ግንባታ የሚሆን ሦስት ሄክታር መሬት ተረከበ። የድርጅቱ የሕዝብ ግንኙነት ቡድን መሪው አሸብር ኖታ ድርጅቱ እስከ አሁን ድረስ በሐዋሳ በተከራየው መሬት ላይ የደረቅ ወደብ አገልግሎት…

በ2012 ሰማንያ በመቶ የሞባይል ካርድ ሽያጭ ይቆማል

ዕቅዱ ሲሳካ ወደ ሁለት ቢሊዮን ብር ያህል ወጪ ማስቀረት ይቻላል ኢትዮ ቴሌኮም በሚቀጥለው ዓመት መጨረሻ የሞባይል ካርድ ሽያጭን ሰማንያ በመቶ እንደሚያስቀር ለአዲስ ማለዳ አስታወቀ። በያዝነው ዓመት መጨረሻ ደግሞ ሃምሳ በመቶ የሚሆነው የሞባይል ካርድ ሽያጭ ይቀራል። የሞባይል ካርድ ሽያጭ በከፍተኛ ደረጃ…

የፀረ ጥላቻ ንግግር ሕግ ሊወጣ ነው

የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ እስከ ሁለት ዓመት የሚያከናውናቸውን ዕቅዶች በተመለከተ በሰጠው መግለጫ “የፀረ ጥላቻ ንግግር ሕግ” በዚህ ዓመት ሊያወጣ እንደሆነ ገለጸ። ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ በመሻሻል ላይ ካሉ እና አዲስ ከሚዘጋጁ የሕግ ማዕቀፎች መካከል በማኅበራዊ የመገናኛ ብዙኃን አውታሮች እና በሌሎችም ስልቶች…

ኃይሌ ሪዞርት ባሳለፍነው በጀት ዓመት 150 ሚሊዮን ብር ገቢ አገኘ

እ.አ.አ በ2025 የሆቴሎቹን ቁጥር ሃያ ለማድረስ አቅዷል በጅቡቲ፣ ሶማሊያና ኤርትራ መዋዕለ ንዋይ ለማፍሰስ አቅዶ እየሠራ ነው ኃይሌ ሪዞርት በአራት ሆቴሎች ለመሰብሰብ አቅዶ ከነበረው 167 ሚሊዮን ብር ገቢ 150 ሚሊዮን ብር ማግኘቱ ታወቀ። ሆቴሎቹ በዕቅድ ከተቀመጠላቸው ገቢ አንጻር 89 በመቶውን ቢያሳኩም…

This site is protected by wp-copyrightpro.com